የዘጠኝ ቀን ዝግጅት (ቅዱስ ዮሴፍ) ቀን 5
- Category: ቅዱስ ዮሴፍ
- Published: Friday, 28 May 2021 08:02
- Written by Super User
- Hits: 550
- 28 May
5ኛ ቀን ጸሎተ ተሰዓት (ኖቬና) ዘቅዱስ ዮሴፍ
ቅዱስ ዮሴፍ ፡ የቤተክርስቲያን ባልደረባ፣ ጠባቂ!
ቅዱስ ዮሴፍ ሆይ አንተ የቅድስት ቤተሰብ አባወራ፣ ተንከባካቢ፣ ደጋፊ እና ራስ ነበርክ፡፡ ስለዚህ ቅድስት ቤተሰብ ላይ ለተመሠረተችው አንዲት፣ ቅድስት፣ ኹላዊትና የሐዋርያት ጉባኤ ለሆነችው ቤተክርስቲያን ልዑል እግዚአብሔር ባልደረባ፣ ጠባቂ አደረገህ፡፡
ቤተክርስቲያን በምድር ላይ ያለች የእግዚአብሔር ቤተሰብ መሆኗን እናምናለን፡፡…