እኛ ማነን

በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሥር የምንገኝ ሲታውያን መነኮሳን በአገራችን በአዲስ አበባ፣ በመንዲዳ፣ በሆሣዕናና በጎንደር ገዳማት ሲኖሩን፤ ዓላማችንም በወንጌል ላይ የተመሠረተውን የቅዱስ አቡነ ቡሩክ ደንብን (The Rule of St. Benedict) በመከተል ክርሰቲያናዊ የጥምቀት ጸጋችንን በምልአት በሲታዊ ትውፊት መኖር ነው።.....

ይህም በምንኩስና ሕይወታችን፤ በግላዊም ሆነ ማኅበራዊ ጸሎትና ሥራ በቀጣይነት እግዚአብሔርን የመፈለግና የማመስገን ሕይወት ነው። በአጭር ቃላት ሕይወታችን “ጸሎትና ሥራ” (Ora et Labora) በሚለው ዘመን ጠገብ ትውፊታችን ይገለጻል።

ለዚህም ግብ መሳካት “ከክርስቶስ ፍቅር ምንም ነገር ያለማስበለጥ” የሚለውን ደንባችንን በማሰላሰል ለእግዚአብሔር መንግሥት መስፋትና ምስክርነት በጸጋው ተማምነን ለመኖር የወሰንን ነን።

በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን እምነት መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ታሪክ፣ ሥርዓተ አምልኮ፣ ጸሎቶችና መንፈሳዊነትን ወደ ምንካፈልበት፤ የቤተ ክርስቲያናችን ዜና ወደ ሚነገርበት፣ እንዲሁም በተቀደሰ ጋብቻም ሆነ በምንኩስና ሕይወት ወደ ቅድስና ጥሪ ለመጓዝ የሚያግዙ እውነታዎች ወደሚጋሩበት፣ የቅዱሳን ሕይወት፣ ሀብትና ትሩፋት ወደ ሚነገርበት፣ ባጠቃላይ የአምላካችን መልካም ዜና ወደሚታወጅበት ይህ ድረ ገጽ እንኳን በደህና መጡ!!

ከመ በኲሉ ይሴባሕ እግዚአብሔር!- እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ፤ አሜን።1ጴጥ.4:11

Map St Joseph Cistercians

Top Panel
Display # 
< < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < <
Title Author Hits
የእምነታችን ጥጉ ሰማይ ነው፤ አምላካችን ከሁሉ ከፍ ያለ ነውና! Written by Super User 2271
ባዶ!? ከባዶ ወደ ማዶ! Written by Super User 2145
የመንጋ ወይም የገደል ማሚቱ ክርስትና!? Written by Super User 7239
ጎሕ ሳይቀድ፤ ገና ጨለማ ሳለ ኢየሱስን ፍለጋ! Written by Super User 6941
መላእክት ምንድን ናችው? Written by Super User 11488
“በአዲስ ዘመን አዲስ ነገር!” ግን እንዴት? Written by Super User 5813
ራሳቸውን ስለሚያሰማሩ እረኞች ቅ. አውጎስጢኖስ ባደረገው ስብከት ላይ የተደረገ አስተንትኖ Written by Super User 3380
ሁለት የተለያዩ ዓይነት ሰዎች ወደ ቤተልሔም ዋሻ ሲገቡ! Written by Super User 6974
ለክርስቶስ ልደት ዝግጅት የሚያግዙ ነጥቦች Written by Super User 2962
መጽሐፍ ቅዱስ በቅዳሴያችን ውስጥ! Written by Super User 3668
ስትጾሙ ራሳችሁን ቅባት ተቀቡ፡ ፊታችሁን ታጠቡ! Written by Super User 3638
ድንቅ ልውውጥ! ራሳችንን ማዳን ስለማንችል እርሱ እንደኛ ሆነልን! Written by Super User 2829
በእቅድ የተፈጠርን ነን! Written by Super User 2127
የምሕረት በር ተከፍቷል Written by Super User 2775
ክርስቶስ ንጉሥ Written by Super User 2828
ደሙን አሟጥጦ ሰጥቶ አድኖናል Written by Super User 2530
የአባ ስብከትና እኛ Written by Super User 2401
በሁለንተናችን እንጡም - ቅ.ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው!! Written by Super User 8650
መንፈስ ቅዱስ - ቸል የተባለ አምላክ? - ስጦታዎቹና ፍሬዎቹ በክርስቲያን ሕይወት Written by Super User 6494
መስቀል፡- ዓለም የማይገባው ቋንቋ! Written by Super User 7604
በሙዚቃ ውስጥ ሰይጣን? Written by Super User 7018
በፍቅር ማመን Written by Super User 7343
ጥሪ፣ የእግዚአብሔር የፍቅር ስጦታ Written by Super User 7866
ለሚያምኑት የዘለዓለም ሕይወት ተረጋግጧል Written by Super User 2600
ቤዛችሁ ሕይወታችሁ፣ ትንሣኤያችሁ እኔ ነኝ Written by Super User 2178
ቀዳም ስዑር - ከጥንታዊ ድርሳን Written by Super User 3590
ትልቅ ጥያቄ ከታላቁ ጠያቂ Written by Super User 3564
እዝነ ኅሊና Written by Super User 2148
ስንመጻደቅ እንዳንወድቅ Written by Super User 2617
የኃጢአት ምክንያት Written by Super User 2340
መሆን የሚገባን ክርስቲያናዊ ሕይወት Written by Super User 5266
ለአዲሱ ዓመት ጭምብላችን ይውለቅ! Written by Super User 15357
ትእምርተ-መስቀል /ማማተብ/ Written by Super User 4286
ወርቃማው ሕግ Written by Super User 3800
ወርቃማው ሕግ Written by Super User 3262
ካቶሊካዊ ምልክቶችና ትርጉማቸው Written by Super User 4100
ጰራቅሊጦስ Written by Super User 3946
የመንፈስ ቅዱስ ሀብቶች Written by Super User 3076
በትልቁ እሳት መያያዝ Written by Super User 2009
ትልቅ ጥያቄ ከታላቁ ጠያቂ Written by Super User 2449
እግዚአብሔር ቁጡ አይደለም Written by Super User 1797
ክብሩን በብዛት አፈሰሰ - ቅዱሳን Written by Super User 3426
የፋሲካ ምስጢር Written by Super User 2006
ከእናንተ ጋር ይህን ፋሲካ ልበላ እጅግ እመኝ ነበር Written by Super User 2164
ከእናንተ ጋር ይህን ፋሲካ ልበላ እጅግ እመኝ ነበር Written by Super User 2216
ፈጣሪ ፍጡሩን አገለገለ Written by Super User 2929
የኢየሱስ ሕማማት Written by Super User 6153
ሆሳዕና Written by Super User 3524
ክርስትናና ትሕትና Written by Super User 4284
ዘፈን ኃጢአት ነውን? Written by Super User 8416
“ቀድሱ ጾመ… ጾምን አክብሩ፤ ጹሙ” ኢዮኤል 1፡14 Written by Super User 2565
የኃጢአት እሳት መለኮታዊውን እሳት አይቋቋመውም Written by Super User 1873
ቃሉን በትሕትናና በፍቅር መቀበል Written by Super User 2367
እግዚአብሔር ፍቅር ነው Written by Super User 5118
በዝምታ ውስጥ ያለ ኃይል Written by Super User 3839
የኢየሱስ ጥምቀት ምሳሌነት Written by Super User 4438
ቃል ሥጋ ሆነ በእኛም አደረ Written by Super User 3494
የገና በዓል አጀማመር Written by Super User 10230
የእግዚአብሔርን መንገድ አዘጋጁ Written by Super User 2696
የእግዚአብሔር መንግሥት Written by Super User 3216
ስብከተ ገና Written by Super User 2722
የካህን ዘለዓለማዊ ምርጫ Written by Super User 2043
ፋሲካ-ትንሣኤ- ሽግግር… Written by Super User 5616
የሰሙነ ሕማማት ትርጉም Written by Super User 7133
የተተወ አምላክ ይሆን የምናመልከው? Written by Super User 5603
የጾም ታሪካዊ አመጣጥ Written by Super User 3356
ጾም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ Written by Super User 3652
ጾምን ጾምኩ ማለት... Written by Super User 3408
የበደለኝን ይቅር ብዬ እንዳልፈው Written by Super User 3644
የሰው ልጅ ፍጥረት Written by Super User 5572
“ልጄ ሆይ ትኩር ብለህ ሰማይን ተመልከት!” Written by Super User 3315
ምስጋና፣ ተስፋና ተስፋ ቁርጠት Written by Super User 7666
ሁሉ ለበጎ ነው! Written by Super User 4221

አድራሻችን

logo

                 ገዳመ ቅዱስ ዮሴፍ ዘሲታውያን

                    ፖ.ሳ.ቁ. 21902
                 አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
             Phone: +251 (116) 461-435

              Fax +251 (116) 458-988

               contact@ethiocist.org

             http://www.ethiocist.org

 
 

ለድረ ገጻችን የሚሆን ጽሑፍ ካለዎ

1- የኢሜል አድራሻችንን webpageorganizers@gmail.comን ተጠቅመው አሊያም

2- ይህን ሲጫኑ በሚያገኙት CONTACT FORMበሚለው ቅጽ ላይ ጽሑፍዎን ለጥፈው ወይም 

3-facebook አድራሻችን https://www.facebook.com/ethiocist.org በግል መልእከት ይላኩልን

በተጨማሪም የሚያካፍሉት ጠቃሚ የድረገጽ አድራሻ ካለዎ ይላኩልን።   

መልእክት ከር.ሊ.ጳ. ፍራንቼስኮስ

pope"ይቅርታን እና ምሕረትን ማድረግ የሰላማዊ ሕይወት መሠረት ነው"።

“ይቅር ማለት እና ምህረትን ማድረግ የሕይወት ዘይቤያችን ቢሆኑ ኖሮ፥ ስንት ጦርነት፣ ስቃይ እና መከራን እናስቀር ነበር! በግንኙነቶቻችን ሁሉ ይቅርታን የሚያደርግ ፍቅር ያስፈልጋል። ይኸውም በባል እና ሚስት፤ በወላጆች እና በልጆች መካከል እንዲሁም በአካባቢያችን፣ በማኅበረሰባችን እና በፖለቲካውም ማለት ነው። እንዲሁም ይቅርታን ለማድረግ ጥረት የማናደርግ ከሆነ፥ ይቅር አይባልልንም” ማለታቸው ተገልጿል።

ምንጭ - ቫቲካን ራድዮ አማርኛ ዝግጅት