• በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው /መዝ 118:26/
    እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ ክርስቶስ ለማደግ /ኤፌ 4:15/ ለሁሉም ለካቶሊካውያንም ሆነ ለሌሎች ሰዎችም ሁሉ ክፍት መድረክ ነው፤ ማንነትዎን፣ ካቶሊክም ከሆኑ እናም ፈቃደኛ ከሆኑ ከየት ቁምስና እንደሆኑ ይንገሩን።
    ይህ የሀሳብ መድረክ ሁሉንም ለማስተናገድ የታቀደ ነውና፡-
    - ለአንድ ሀሳብ የሚሰጡት ሀሳብ ለውይይቱ መሻሻል የሚጠቅም ከሆነ
    - ለሌሎቹ ተወያዮችና አንባብያን አሳቢ በመሆን
    - መተቸት፣ ማረም፣ ሂስ መሰንዘር አስፈላጊ ሲሆን የተነሣውን ሀሳብ እንጂ ሰዎች ላይ ሳያነጣጥሩ
    አዘውትረው ይሳተፉልን።
    አዲስ ገቢ ተወያዮችን ራሳቸውን እንዲያስተዋውቁ እንጋብዛለን። እርስ በእርስ በመተዋወቅ ጠቃሚ ነገሮችን እንካፈል፤ እንጠያየቅ፣ እንወያይ።
  • ስለዚህ ድረ ገጽ በጠቅላላው፣ እንዲሁም ስለዚህ የውይይት መድረክ አወቃቀር ወይም ማንኛውም ዓይነት መሻሻል፣ መጠናከር…አለበት የሚሉት ሀሳብ ካለዎ ያለማወላወል ይግለጹልን፤ በዚህ ክፍል ውስጥ ሀሳብዎን ያኑሩልን።
  • ክርስቶስ "ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ" /ዮሐ 17:21/ ወደ አባቱ ለለመነው ጸሎት የሚያግዙ ሀሳቦች ይስተናገዳሉ።
  • ለተክሊል ክብር ከመድረስ በፊት ካቶሊካውያን ወንዶችና ሴቶች ሊያሳልፏቸው የሚችሉ ሂደቶችና የዝግጅትን ጊዜ ከእምነታችን አንጻር የምንወያይበት መድረክ
  • በተክሊል ሕይወት ውስጥ ያሉ ጥንዶች የሚገጥማቸውን የሕይወት ተሞክሮ፣ እክል፣ ልጅን ከመጸነስ ጀምሮ እስክ ማሳደግ ድረስ ያሉ ርእሶች ይዳሰሳሉ
  • የክህነትና ምንኩስና ጥሪ መለየትን...ይዳሰሳሉ
  • ሰው በሁለንተናው እግዚአብሔርን ያስከብር ዘንድ ስለ መንፈሳዊና ሥነ ልቦናዊ ማንነቱ የሚነሡ ሀሳቦች መወያያ።
  • ከተለያዩ ዜናዎች፣ ማስታወቂያዎች፣ የመገናኛ ብዙኃን ዝግጅቶች ከእምነታችን አንጻር ልንወያይባቸው የሚገቡ ነጥቦች ይስተናገዳሉ
  • ከላይ በተዘረዘሩት ውስጥ ያልተካተቱ የተለያዩ ሀሳቦች መወያያ።
  •  Information