አርዮፋገስ - ስለ እምነታችን እንወያይ - Terms of use

በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው /መዝ 118:26/ እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ ክርስቶስ ለማደግ /ኤፌ 4:15/ ለሁሉም ለካቶሊካውያንም ሆነ ለሌሎች ሰዎችም ሁሉ ክፍት መድረክ ነው፤ ማንነትዎን፣ ካቶሊክም ከሆኑ እናም ፈቃደኛ ከሆኑ ከየት ቁምስና እንደሆኑ ይንገሩን። ይህ የሀሳብ መድረክ ሁሉንም ለማስተናገድ የታቀደ ነውና፡- - ለአንድ ሀሳብ የሚሰጡት ሀሳብ ለውይይቱ መሻሻል የሚጠቅም ከሆነ - ለሌሎቹ ተወያዮችና አንባብያን አሳቢ በመሆን - መተቸት፣ ማረም፣ ሂስ መሰንዘር አስፈላጊ ሲሆን የተነሣውን ሀሳብ እንጂ ሰዎች ላይ ሳያነጣጥሩ አዘውትረው ይሳተፉልን።

ከላይ ባሰፈርነው ሀሳብ ከተስማሙ ከታች "እስማማለሁ" የሚለውን በመጫን ይመዝገቡ፤ ወይም ከላይ ባነበቡት ካልተስማሙ "አልስማም ይቅርብኝ" የሚለውን ይጫኑ።