እንኳን ደህና መጡ!!!
-
- Forum
- ርእሶች/Topics
- ጽሑፎች/Posts
- በመጨረሻ የተጻፈ/Last post
-
-
እንኳን ቤተኛ ሆኑን!!
በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው /መዝ 118:26/
እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ ክርስቶስ ለማደግ /ኤፌ 4:15/ ለሁሉም ለካቶሊካውያንም ሆነ ለሌሎች ሰዎችም ሁሉ ክፍት መድረክ ነው፤ ማንነትዎን፣ ካቶሊክም ከሆኑ እናም ፈቃደኛ ከሆኑ ከየት ቁምስና እንደሆኑ ይንገሩን።
ይህ የሀሳብ መድረክ ሁሉንም ለማስተናገድ የታቀደ ነውና፡-
- ለአንድ ሀሳብ የሚሰጡት ሀሳብ ለውይይቱ መሻሻል የሚጠቅም ከሆነ
- ለሌሎቹ ተወያዮችና አንባብያን አሳቢ በመሆን
- መተቸት፣ ማረም፣ ሂስ መሰንዘር አስፈላጊ ሲሆን የተነሣውን ሀሳብ እንጂ ሰዎች ላይ ሳያነጣጥሩ
አዘውትረው ይሳተፉልን።
አዲስ ገቢ ተወያዮችን ራሳቸውን እንዲያስተዋውቁ እንጋብዛለን። እርስ በእርስ በመተዋወቅ ጠቃሚ ነገሮችን እንካፈል፤ እንጠያየቅ፣ እንወያይ። -
35919 ርእሶች/Topics
-
53201 ጽሑፎች/Posts
-
በመጨረሻ የተጻፈ/Last post
раздвижные двери
ተጻፈ በ Bogdanfio View the latest post
-
-
-
ሀሳብ መስጫ ሳጥን!
ስለዚህ ድረ ገጽ በጠቅላላው፣ እንዲሁም ስለዚህ የውይይት መድረክ አወቃቀር ወይም ማንኛውም ዓይነት መሻሻል፣ መጠናከር…አለበት የሚሉት ሀሳብ ካለዎ ያለማወላወል ይግለጹልን፤ በዚህ ክፍል ውስጥ ሀሳብዎን ያኑሩልን። -
35736 ርእሶች/Topics
-
160482 ጽሑፎች/Posts
-
በመጨረሻ የተጻፈ/Last post
Generique Xybilun Drogue
ተጻፈ በ Dr Pilules FR View the latest post
-
-
-
2129 ርእሶች/Topics
-
5288 ጽሑፎች/Posts
-
በመጨረሻ የተጻፈ/Last post
DAEMON Tools Lite Cracked Plu…
ተጻፈ በ Shazia700 View the latest post