ሲታውያን መነኮሳን ዓመታዊ ሱባዔ
- Category: ዜናዎች
- Published: Wednesday, 21 July 2021 15:14
- Written by Super User
- Hits: 935
- 21 Jul
ሲታውያን መነኮሳን ዓመታዊ ሱባዔ
ከሐምሌ 11 ቀን 2013 ዓ.ም. ምሽት እስከ ሐምሌ 17 የሚዘልቅ ዓመታዊ ሱባዔ ለማድረግ ቁጥራቸው ወደ ሠላሳ የሚጠጋ ሲታውያን መነኮሳን በሞጆ ቅዱሳን ጴጥሮስና ጳውሎስ የኮንሶላታ ልኡካን ገዳም የሚገኙ ሲሆን፤ በዚህም ሱባዔ እግዚአብሔር አገራችንን በልዩ ምሕረቱ ጎብኝቶ በአገራችን ያለውን ጦርነትና የጦርነት መዘዝ ሁሉ እንዲወገድልን፣ ሰላሙን ፍቅሩን አንድነቱን ለሕዝባችን፣ ለዓለማችን፣ ለቤተ ክርስቲያናችንም እንዲሆን ምኞትና ጸሎታችን ነው።