ሲታውያን መነኮሳን ዓመታዊ ሱባዔ

ሲታውያን መነኮሳን ዓመታዊ ሱባዔ

Cistercians annual retereat 2013ecከሐምሌ 11 ቀን 2013 ዓ.ም. ምሽት እስከ ሐምሌ 17 የሚዘልቅ ዓመታዊ ሱባዔ ለማድረግ ቁጥራቸው ወደ ሠላሳ የሚጠጋ ሲታውያን መነኮሳን በሞጆ ቅዱሳን ጴጥሮስና ጳውሎስ የኮንሶላታ ልኡካን ገዳም የሚገኙ ሲሆን፤ በዚህም ሱባዔ እግዚአብሔር አገራችንን በልዩ ምሕረቱ ጎብኝቶ በአገራችን ያለውን ጦርነትና የጦርነት መዘዝ ሁሉ እንዲወገድልን፣ ሰላሙን ፍቅሩን አንድነቱን ለሕዝባችን፣ ለዓለማችን፣ ለቤተ ክርስቲያናችንም እንዲሆን ምኞትና ጸሎታችን ነው።