የብፁዕ ገብረ ሚካኤል አጭር ሰማዕታዊ ገድል

የብፁዕ ገብረ ሚካኤል አጭር ሰማዕታዊ ገድል

ብጹዕ ገ/ሚካኤል በ 1788 በጎጃም ልዩ ስሙ ዲቦ በተባለ አውራጃ ተወለዱ። ከልጅነታቸው ጀምረው የአገራችንን ትምህርት ማለትም ዜማ፡ ቅዱሳት መጻሕፍትንና ቅኔ ወዘተ. . . ለመማር ተሰማሩ። በትምህርት ትጋታቸውና በውጤታቸው መምህሮቻቸው በጣም አደነቁዋቸው። ይህን ሁሉ መንፈሳዊ እውቀት ካካበቱ በኋላ ራሳቸውን ለእግዚአብሔር በሙሉ ልባቸው ሊሰጡ ፍላጎት ዕቅድ…

Read more: የብፁዕ ገብረ ሚካኤል አጭር ሰማዕታዊ ገድል

Comments ()

የቅዱስ አቡነ ያቆዕብ ዩስጢኖስ ታሪክ

የቅዱስ አቡነ ያቆዕብ ዩስጢኖስ ታሪክ


ቅዱስ አቡነ ያዕቆብ ዩስጥኖስ በ1800 እ.ኤ.አ በኢጣልያ ሳምፍል በተባለ መንደር ተወለዱ። በ1818 ዓ.ም. እ.ኤ.አ. ወደ ላዛሪስት /ማኅበረ ልኡካን/ ገዳም ገቡ። እ.ኤ.አ. በ1824 ዓ.ም. ሢመተ ክህነት ተቀበሉ። በናፖሊ ከተማ ለድሆች ወንጌልን እያስተማሩም በመንፈስና በሥጋ እያገለገሉ ሳሉ በመስከረም ወር 1838…

Read more: የቅዱስ አቡነ ያቆዕብ ዩስጢኖስ ታሪክ

Comments ()

አድራሻችን

                 ገዳመ ቅዱስ ዮሴፍ ዘሲታውያን

                    ፖ.ሳ.ቁ. 21902
                 አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
             Phone: +251 (116) 461-435

              Fax +251 (116) 458-988

               contact@ethiocist.org

             http://www.ethiocist.org

 
 

ለድረ ገጻችን የሚሆን ጽሑፍ ካለዎ

1- የኢሜል አድራሻችንን contact@ethiocist.org ን ተጠቅመው አሊያም

2- ይህን ሲጫኑ በሚያገኙት CONTACT FORMበሚለው ቅጽ ላይ ጽሑፍዎን ለጥፈው ወይም 

3-facebook አድራሻችን https://www.facebook.com/ethiocist.org በግል መልእከት ይላኩልን

በተጨማሪም የሚያካፍሉት ጠቃሚ የድረገጽ አድራሻ ካለዎ ይላኩልን።