If our pages are illegible, please download fonts here:Visual Geez Unicode

 

Catholic Search Engine

Powered by Google

 

 

 

 

 

 

ኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሥር የምንገኝ የሲታውያን መነኮሳን በአገራችን በአዲስ አበባ፣ በመንዲዳ፣ በሆሣዕናና በጎንደር ገዳማት ሲኖሩን፤ ዓላማችንም በወንጌል ላይ የተመሠረተውን የቅዱስ አቡነ ቡሩክ ደንብን በመከተል የሲታዊ መንፈሳዊነትን መኖር ነው።.....

ህም በምንኩስና ሕይወታችን እግዚአብሔርን በግላዊና ማኅበራዊ ጸሎት በቀጣይነት የመፈለግና የማመስገን ሕይወት ነው። በአጭር ቃላት ሕይወታችን “ጸሎትና ሥራ” በሚለው ዘመን ጠገብ ትውፊታችን ይገለጻል። ለዚህም ግብ መሳካት “ከክርስቶስ ፍቅር ምንም ነገር አለማስበለጥ” የሚለውን ደንባችንን በማሰላሰል ለእግዚአብሔር መንግሥት መስፋትና ምስክርነት በጸጋው ተማምነን ለመኖር የወሰንን ነን።

ሉ ይሴባሕ እግዚአብሔር!- ግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ፤ አሜን። 1ጴጥ.4:11

አስተያየት፣ ጥያቄ ወይም ጠቃሚ የሚሉት ጽሑፍ ካለዎ
Subject: *
Your Name: *
E-mail Address: *
Message: *
* RequiredPowered by myContactForm.com

 

- ካቶሊካዊነት

- ጥሪ

American Catholic Saint of the Day

- የብፁዕ አቡነ ብርሃነየሱስ ሱራፌል ሊቀ ጳጳሳት ዘካቶሊካውያን የዘመን መለወጫ መልእክት በፒዲኤፍ ፎርማት።

Addis Ababa

 

 

contact@ethiocist.org