እንኳን ደህና መጡ

የሳምንቱ መልእክት

ማስቀደም የሚገባንን ነገር ስናስቀድም ተጨማሪ ነገሮች በራሳቸው በቦታቸው ይከተላሉ፤ ተጨማሪ ነገሮችን ስናስቀድም ግን ያለቦታቸው ልናደርጋቸው ሞክረናልና ቅድሚያ የሚገባቸውንም ሆነ ተጨማሪ ነገሮችን እናጣቸዋለን። C.S. Lewis "ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል" ማቴ 6፥33

እኛ ማነን...

(if you can't read our Amharic pages, please download the font here : Visual Geez Unicode)

በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሥር የምንገኝ ሲታውያን መነኮሳን በአገራችን በአዲስ አበባ፣ በመንዲዳ፣ በሆሣዕናና በጎንደር ገዳማት ሲኖሩን፤ ዓላማችንም በወንጌል ላይ የተመሠ...

ሙሉውን ያንብቡ...
ተጨማሪ አርእስት:

7. ክርስቲያናዊ ምነና

7. ክርስቲያናዊ ምነና

ከላይ በመግቢያችን ላይ እንዳልነው ምናኔና ብሕትውና የሚሉት ቃላት ከምንኩስና ሕይወት ጋር ተቀራራቢነት ያለው ትርጉም ቢያስተላልፉም ቅሉ በጊዜ ሂደትም ሆነ በአናኗር ዘይቤ ይለያያሉ። ስለዚህም የክርስቲያናዊ ምንኩስናን አጀማመርና ታሪክ ለመረዳት የክርስቲያናዊ ምነናን ቀዳሚነትና አመጣጡን ማየቱ ጠ...

ሙሉውን ያንብቡ...
ተጨማሪ አርእስት:

በመጽሐፍ ቅዱስ ዙርያ

በእናንተ ስላለው ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፤ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን። 1ጴጥ. 3:15

በመጽሐፍ ቅዱስ ዙርያ የሚዘወተሩ ጥያቄዎች

ከዚህ በታች በጥያቄና መልስ መልኩ የቀረበው ትምህርት ሆሣዕና በሚገኘው ቅድስት ሥላሴ የሲታውያን ገዳም መነኮሳን የተዘጋጀ ሲሆን በመጽሐፍ ቅዱስ ዙርያ ...

ሙሉውን ያንብቡ...
ተጨማሪ አርእስት:

18.3 - በመሠዊያው ላይ ያለው እሳት ሳይጠፋ ሌሊትና ቀን ዘወትር ሲነድ ይኑር (ዘሌዋ. 6፡12)

18.3 - በመሠዊያው ላይ ያለው እሳት ሳይጠፋ ሌሊትና ቀን ዘወትር ሲነድ ይኑር (ዘሌዋ. 6፡12)

እግዚአብሔር ሙሴን ስለሚቃጠል መሥዋዕት ያዘዘው ይህ ትእዛዝ እኛንም በተለየ መንገድ ይመለከተናል፡፡ በዚሁ ንባብ ውስጥ በተለይ ከቁ.8-13 ላይ ይህ ትእዛዝ ሦስት ጊዜ ሲደጋገም ይታያል፤ ቁ.9፣ 12፣ 13፡፡ ይህም የት...

ሙሉውን ያንብቡ...
ተጨማሪ አርእስት:

ሁሉን ቻይ

አንቀጽ 3 -  ሁሉን ቻይ

ከመለኮታዊ ባሕርያቱ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃያልነት ብቻ ነው በጸሎተ ሃይማኖት ውስጥ የተጠቀሰው፤ በዚህ ኃይል መማን በሕይወታችን ላይ ታላቅ ለውጥ ያመጣል፡፡ ኃይሉም ሁሉን አቀፍ ነው ብለን እናምናለን፡፡ ምክንያቱም ሁሉንም ነገር የፈጠረ አምላክ ሁሉንም ይገዛል፤ ሁሉን ማድረግ ይችላል፡፡ ...

ሙሉውን ያንብቡ...
ተጨማሪ አርእስት:

ሢመተ ክህነት በገዳመ ሲታውያን ቅ.ዮሴፍ አ.አ.

ሢመተ ክህነት በገዳመ ሲታውያን ቅ.ዮሴፍ አ.አ.

"ካህናቶችህ ጽድቅን ይልበሱ፥ ቅዱሳንህም ደስ ይበላቸው።" መዝ 132፡9

ጥር 27 ቀን 2004 ዓ.ም. በገዳመ ቅዱስ ዮሴፍ ዘሲታውያን ገዳም ቁምስና ዲያቆን ኃይለገብርኤል (አለማየሁ) ነጋሽ በወላጆቹ በወዳጅ ዘመዶቹና በምዕመናን ታጅቦ የሢመተ ክህነትን ከአዲስ አበባ አገረ ስብከት ረዳኤ ሊቀጳጳሳት አቡነ ልሳነ ክርስቶስ...

ሙሉውን ያንብቡ...
ተጨማሪ አርእስት:

ጥሪ

ጥሪ
ጥሪ ማለት የተወሰኑ ሰዎችን ከተለመደው አናኗር ልዩ ዓይነት የሕይወት ምርጫን እንዲከተሉ የሚያደርግ የእግዚአብሔር ፈቃድን መከተል ማለት ነው። ጥሪ የተለየ ተልእኮ ወራሽ ያደረገንን ሰማያዊው አብን የማፍቀራችን መገለጫ ምልክት ነው ...

ጄምስ አልበሪዮን (አባ)

 

የተለያዩ የመገናኛ ብዙኀን ማስታወቂያዎችን አስተውሉ፤ ወጣቶች ውስጣቸውን እንዳያዳምጡ በማድረ...
ሙሉውን ያንብቡ...
ተጨማሪ አርእስት:

ምርጥ ፲ የፍቅር ዘመቻዎች

ምርጥ ፲ የፍቅር ዘመቻዎች

 ምርጥ ፲ የፍቅር ዘመቻዎች

1- ሁሉንም ሰው አክብር - ክርስቶስ በሁሉም ሰው ውስጥ ይኖራል፡፡ የሌሎች ሰዎችን ስሜት አክብር - እነርሱ የአንተ ወንድሞችና እህቶች ናቸውና፡፡

2- ስለ እያንዳንዱ ጥሩ አስብ - በማንም ላይ መጥፎ ነገርን አታስብ፡፡ በመጥፎ ሁኔታዎች ውስጥ እንኳን ቢሆን ጥሩ ነገሮችን ለማግኘት ሞ...

ሙሉውን ያንብቡ...
ተጨማሪ አርእስት:

ቅዱስ አቡነ ያዕቆብ ዩስጢኖስ

ቅዱስ አቡነ ያዕቆብ ዩስጢኖስ

  የቅዱስ አቡነ ያቆዕብ ዩስጢኖስ ታሪክ   

ቅዱስ አቡነ ያዕቆብ ዩስጥኖስ በ1800 እ.ኤ.አ  በኢጣልያ ሳምፍል በሚባል መንደር ተወለዱ። በ1818 ዓ.ም. እ.ኤ.አ. ወደ ላዛሪስት /ማኅበረ ላኡካን/ ገዳም ገቡ።  እ.ኤ.አ. በ1824 ሢመተ ክህነት ተቀበሉ። በናፖሊ ከተማ ለድሆች ...

ሙሉውን ያንብቡ...
ተጨማሪ አርእስት:

ቅዱስ ዮሴፍ ሞስካቲ

ቅዱስ ዮሴፍ ሞስካቲ

ቅዱስ ዮሴፍ ሞስካቲ

ዮሴፍ ሞስካቲ ህክምናን እንደ ጥሪ በመመልከት ልክ የምስጢረ ክህነትን አገልግሎት እንደሚፈጽም ይሠራ የነበረ የተለየ ዶክተር ነው፡፡ በናፖሊ ምስራቃዊ ክፍል በምትገኝ ቤኔቬንቶ በምትባል ቦታ ወግ አጥባቂ ከሆነ ቤተሰብ ተወለደ፡፡ አባቱ ልዩ የህግ ሰው እና ዳኛ ሲሆን ዮሴፍ 17 ዓመት ሞልቶት እስከሞተ...

ሙሉውን ያንብቡ...
ተጨማሪ አርእስት:

ዘጥምቀት - አስተር እዮ 2ኛ

ዘጥምቀት - አስተር እዮ 2ኛ
ዮሐ.4:1-26           ሮሜ 9:1-16           1ጴጥ.2:20-25         ሐዋ.11:1-18
"ውሃ አጠጪኝ!"
የዛሬው ወንጌል ረዘም ባለ መልኩ ኢየሱስ ከአንዲት ሳምራዊት ሴት ጋር ያደረገውን...
ሙሉውን ያንብቡ...
ተጨማሪ አርእስት: