ለእውነት ክፍት መሆን ይገባል
Last Updated (Thursday, 01 October 2009 22:54)
ር.ሊ.ጳ. በሚስዮናዊው መገደል የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ
VATICAN CITY, SEPT. 22, 2009 (Zenit.org).- ር.ሊ.ጳ. ቤኔዲክቶስ 16ኛው ባለፈው ቅዳሜ ብራዚል ውስጥ በተገደሉት ጣልያናዊ ሚስዮናዊ አባ ሩጄሮ ሩቮሌቶ ሞት ምክንያት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ። ለማናዎስ ሊቀ ጳጳሳት ሉይስ ሶዋሬስ በላኩት የቴሌግራም ኀዘን መግለጫቸው ውስጥ ይህን "ሰላማዊ የወንጌል አገልጋይ ላይ ደስ የማይልና የጭካኔ ድርጊት" በጥብቅ በማውገዝ በጸሎት መንፈሳዊ አብሮነታቸውን ገልጸዋል።
አባ ሩቮሌቶ የተገደሉት በሰሜን ብራዚል
Last Updated (Tuesday, 22 September 2009 22:36)
የናዝሬቱ ኢየሱስ ላንተ ማነው?
Independent Catholic News - ኢየሱስ መንገድን ሊያሳየን ያውም ወደ ሕይወት የሚያደርሰን መንገድን እንጂ ፍልስፍና ሊያስተምረን አልመጣም፤ ይህ መንገድ የእውነተኛ እምነት መገለጫ የሆነው ፍቅር ነው" በማለት ነበር ር.ሊ.ጳ. ቤኔዲክቶስ 16ኛው ከካስተልጋንዶልፎ ባለፈው እሑድ የመልአከ እግዚአብሔር ጸሎት አስተምህሯቸው መጀመሪያ ላይ የዕለቱን ወንጌል መልእክት ማካፈል የጀመሩት።
በመቀጠልም "የእግዚአብሔር ቃል ሁለት ወሳኝ ጥያቄዎችን ያቀርብልናል፦ የናዝሬቱ ኢየሱስ ላንተ ማነው? የሚልና እምነትህ ተግባራዊ ሆኗል ወይስ አልሆነም? የሚለው ናቸው።" ካሉ በኋላ ር.ሊ.ጳ.
Last Updated (Tuesday, 22 September 2009 22:39)
- ጸረ ክርስትያን አመጽ በፓኪስታን
- ጽንስ ማስወረድ የሞት ባህል ነው
- ልጇን ሁለት ጊዜ የወለደች እናት - ቅድስት ሞኒካ
- እያንዳንዱ ስደተኛ የማይገረሰስ መሠረታዊ መብት ያለው ሰው ነው!
- በክርስቶስ ትምህርት ዛሬም ሰዎች ይደናቀፋሉ
- ዝክረ ቅዱስ በርናርዶስ ዘኪያራቫሌ
- ካህን የልዕልትና ትሑት እናት የተወደደ ልጅ
- ሦስት ሺህ ሰዎችን በማዳናቸው ሚሲዮናዊው ተመሰገኑ
- ግብረ ጥንቆላን በመቃወሙ የተገደለው አስተማሪ ቅድስና
- አዲስ ሐዋርያዊ ወኪል በኢትዮጵያ - በነቀምት
- ሥነ ሕይወት በክርስትያናዊ አመለካከት
- ር.ሊ.ጳ. ስለ ኢየሱስ አያቶች








