- የቅዱስ በርናርዶስ የሕይወት ታሪክ በአጭሩ
- ከእመቤታችን ማርያም ጋር መጸለይ
- ምን ዓይነት እሳት? ትልቁ ወይስ ትንሹ?
- ፋሲካ-ትንሣኤ- ሽግግር…
- የብጹእ.ሊ.ጳ.አቡነ ብርሃነኢየሱስ የበዓለ ትንሣኤ መልእክት (pdf)
- የሰሙነ ሕማማት አስተንትኖ
- ቅዱሳን (ሚያዝያ-ግንቦት) pdf
- የአበው ጽሑፋት-ነሐሴና መስከረም-ቅዱሳን (pdf)
- የተተወ አምላክ ይሆን የምናመልከው?
- ዐቢይ ጾምና ሌሎች አጽዋማት
- ጾምን ጾምኩ ማለት...
- የእግዚአብሔር የመጀመሪያው ትእዛዝ - አትብላ!?
- የበደለኝን ይቅር ብዬ እንዳልፈው...
- በኢትዮጵያ የካቶሊካዊት ቤ/ያን አኃዛዊ ዘገባ
- የክርስቶስ ልደት የኛ ልደት ነው!
- የሰው ልጅ ፍጥረት
- መጽሐፍ ቅዱስን ለመረዳት - ባጭሩ
- “ትኩር ብለህ ሰማይን ተመልከት!”
- የመወያያ መድረክ መግባትን የሚያስረዳ ቪዲዮ
- ምስጋና፣ ተስፋና ተስፋ ቁርጠት
- የሰማይ ንግሥት ሆይ! ለምኝልን
- ቅዱስ አውጎስጢኖስ ማነው
- የኃጢአታችን መጥረጊያ (pdf)
- ቅ. ቁርባን ኢየሱስ ክርስቶስን ይሰጠናል!
- የቅ. ጳውሎስ ታሪክና መልእክቶቹ
- የቅ. ጳውሎስ መልእክቶች ዳሰሳ በተናጠል
- ምሥጢረ ንስሐ ምንድነው?
- የዘመናችን ተምሳሌያዊት ቅድስት
- ጥሪ
- መጽሐፍ ቅዱስና ትውፊት
- ካቶሊካዊነት
- ሁሉ ለበጎ ነው!
- የአቡነ ቡሩክ ደንብ - (pdf)
- የድረ ገጻችን መዋቅር
- Test Gallery
በኢትዮጵያ የካቶሊካዊት ቤ/ያን አኃዛዊ ዘገባ
የካቶሊካውያን ብዛት በኢትዮጵያ አኃዛዊ ዘገባ
|
ኢትዮጵያ |
ዓመታዊ የአኃዝ ዘገባ የካቶሊካውያን ብዛት እ.ኤ.አ ታህሳስ 31 ቀን 2007 |
||||
|
ነዋሪዎች |
77.177.000 |
ካቶሊካውያን |
603.000 – 0,8% |
||
|
የኤጳርቅና እና የሰበካዎች ብዛት |
10 |
||||
|
የሰበካ አቡናት = 3] [የክብር/ስሜተ መንበር = 8] - [የሰበካ = 4] [ገዳማውያን = 7] |
11 |
||||
|
የሰበካ ካህናት |
238 |
||||
|
ገዳማውያን ካህናት |
307 |
||||
|
የሰበካ ቀዋሚ ዲያቆናት |
1 |
||||
|
ገዳማውያን ቀዋሚ ዲያቆናት |
1 |
||||
|
ካህናት ያልሆኑ ዓቢይ መሐላ ይደረጉ ባለ ልዩ ጥሪ |
83 |
||||
|
ደናግል (መሐላ ያደረጉ) |
711 |
||||
|
የቆሞስ ቁጥር ብዛት፣ ቆሞስ የሚኖርባቸው ቍምስናዎች |
185 |
||||
|
ካህን ያላገኙ ቍምስናዎች |
118 |
||||
|
የነዋሪዎች ቁጥር ብዛት ለአንድ ካህን |
141.609 |
||||
|
የነዋሪዎች ቁጥር ብዛት በአንድ የግብረ ኖልዎ ማእከል |
76.337 |
||||
|
ካቶሊካውያን ቁጥር ብዛት በየአንዳንዱ የግብረ ኖልዎ ማእከል |
596 |
||||
|
የካቶሊካውያን ቁጥር ብዛት በአንድ ካህን |
1.106 |
||||
|
የዘበካ ዘርአ ክህነት እና የገዳማውያን ዘረአ ክህነት ተማሪዎች ብዛት |
551 |
||||
|
የዘርአ ክህነት እና የዘርአ ምንኵስናን |
31 |
||||
|
የዓለማውያን ምእመናን የሴቶች ማኅብራት |
35 |
||||
|
የዓለማውያን ምእመናን የወንዶች ማኅበራት |
11 |
||||
|
ዓለማውያን ልኡካነ ወንጌል |
17 |
||||
|
የትምህርተ ክርስቶስ አስተማሪዎች |
2.489 |
||||
|
በሓዋርያዊ ግብረ ተልእኮ ተሳታፊዎች |
3.904 |
||||
|
የመዋዕለ ሕፃናት ተቋሞች የአንደኛ- የሁለተኛ ደረጃ የመካከለኛ ደረጃ (የመናብረተ ጥበባ ተማሪዎችን ሳያጠቃልል) |
378 |
||||
|
የግብረ ሠናይ እና የእርዳታ ተቋሞች |
237 |
||||
|
ምሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ 0 እስከ 7 ዓመት ዕድሜ) |
12.510 |
||||
|
ምሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ 7 ዓመት ዕድሜ በላይ) |
7.916 |
||||
|
ጠቅላላ ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ1000 ካቶሊካውያን=12,2) |
20.426 |
||||
|
በካቶሊክ ምእመናን ዘንድ የተፈጸመው ሚስጢረ ተክሊል ብዛት |
2.617 |
||||
|
በካቶሊክ ምእመናን እና በሌሎች ሃይማኖትች ምእመናን መካከል የተፈጸመው ጋብቻ |
425 |
||||
|
ጠቅላላ የቃል ኪዳን ጋብቻ (ከ1000 ካቶሊካውያን=1,1) |
3.142 |
||||
|
የመጀመሪያ ቅ.ቁርባን የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ1000 ካቶሊካውያን=11,27) |
9.999 |
||||
|
ምስጢረ ሜሮን የተቀበሉ (ከ1000 ካቶሊካውያን=7,57) |
7.827 |
||||
Last Updated (Monday, 30 August 2010 20:57)



Comments
RSS feed for comments to this post.