- የቅዱስ በርናርዶስ የሕይወት ታሪክ በአጭሩ
- ከእመቤታችን ማርያም ጋር መጸለይ
- ምን ዓይነት እሳት? ትልቁ ወይስ ትንሹ?
- ፋሲካ-ትንሣኤ- ሽግግር…
- የብጹእ.ሊ.ጳ.አቡነ ብርሃነኢየሱስ የበዓለ ትንሣኤ መልእክት (pdf)
- የሰሙነ ሕማማት አስተንትኖ
- ቅዱሳን (ሚያዝያ-ግንቦት) pdf
- የአበው ጽሑፋት-ነሐሴና መስከረም-ቅዱሳን (pdf)
- የተተወ አምላክ ይሆን የምናመልከው?
- ዐቢይ ጾምና ሌሎች አጽዋማት
- ጾምን ጾምኩ ማለት...
- የእግዚአብሔር የመጀመሪያው ትእዛዝ - አትብላ!?
- የበደለኝን ይቅር ብዬ እንዳልፈው...
- በኢትዮጵያ የካቶሊካዊት ቤ/ያን አኃዛዊ ዘገባ
- የክርስቶስ ልደት የኛ ልደት ነው!
- የሰው ልጅ ፍጥረት
- መጽሐፍ ቅዱስን ለመረዳት - ባጭሩ
- “ትኩር ብለህ ሰማይን ተመልከት!”
- የመወያያ መድረክ መግባትን የሚያስረዳ ቪዲዮ
- ምስጋና፣ ተስፋና ተስፋ ቁርጠት
- የሰማይ ንግሥት ሆይ! ለምኝልን
- ቅዱስ አውጎስጢኖስ ማነው
- የኃጢአታችን መጥረጊያ (pdf)
- ቅ. ቁርባን ኢየሱስ ክርስቶስን ይሰጠናል!
- የቅ. ጳውሎስ ታሪክና መልእክቶቹ
- የቅ. ጳውሎስ መልእክቶች ዳሰሳ በተናጠል
- ምሥጢረ ንስሐ ምንድነው?
- የዘመናችን ተምሳሌያዊት ቅድስት
- ጥሪ
- መጽሐፍ ቅዱስና ትውፊት
- ካቶሊካዊነት
- ሁሉ ለበጎ ነው!
- የአቡነ ቡሩክ ደንብ - (pdf)
- የድረ ገጻችን መዋቅር
- Test Gallery
ታሪክ
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤ/ያን አዕማድ
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን አዕማድ
የብፁዕ ገብረ ሚካኤል አጭር ሰማዕታዊ ገድልየብፁዕ ገብረ ሚካኤል አጭር ሰማዕታዊ ገድል
ብጹዕ ገ/ሚካኤል በ 1788 በጎጃም ልዩ ስሙ ዲቦ በተባለ አውራጃ ተወለዱ። ከልጅነታቸው ጀምረው የአገራችንን ትምህርት ማለትም ዜማ፡ ቅዱሳት መጻሕፍትንና ቅኔ ወዘተ. . . ለመማር ተሰማሩ። በትምህርት ትጋታቸውና በውጤታቸው መምህሮቻቸው በጣም አደነቁዋቸው። ይህን ሁሉ መንፈሳዊ እውቀት ካካበቱ በኋላ ራሳቸውን ለእግዚአብሔር በሙሉ ልባቸው ሊሰጡ ፍላጎት ዕቅድ ስለነበራቸው በ25 ዓመታቸው በመርጡለ ማርያም ገዳም ገቡ። በጣም ጎበዝና ከፍተኛ የዕውቀትና የእውነት ጥማት ስለነበራቸው ከገዳም ወደ ገዳም ይዘዋወሩ ነበር። እንደዚህም እያሉ ሲታገሉ ከረጅም ጊዜ ጀምሮ ሕሊናቸውን ያስጨንቅ የነበረው የሃይማኖት ልዩነትና ጭቅጭቅ ገጠማቸው።
በዚህም ዕረፍት አጥተው ተጨንቀው "ጌታዬና መድኃኒቴ፡ ጽድቅ የት እንደምትገኝ ግለጥልኝ፡ አንተ ጻድቅ እንደሆንክ አምናለሁ። ጻድቅ ነኝ፤ ትክክለኛው የኔ ነው ወዘተ . . . የሚሉኝ ብዙዎች ናቸው፤ እኔ ግን ጽድቅን ሳትበላሽ ከምንጭዋ ላገኛት እፈለጋለሁ" እያሉ ጸለዩ። እግዚአብሔርም ጸሎታቸውንና የልባቸውን ምኞት ሰምቶ ከቅዱስ ኣቡነ ያዕቆብ ጋር አገናኛቸው። ብጹዕ ገ/ሚካኤል በቅዱስ አቡነ ያዕቆብ ሕይወት ዘመን በብዙ የሃይማኖት ትምህርት ታነጹ። Last Updated (Sunday, 23 August 2009 23:15) |
|||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
|
|||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||





