እኛ ማነን

በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሥር የምንገኝ ሲታውያን መነኮሳን በአገራችን በአዲስ አበባ፣ በመንዲዳ፣ በሆሣዕናና በጎንደር ገዳማት ሲኖሩን፤ ዓላማችንም በወንጌል ላይ የተመሠረተውን የቅዱስ አቡነ ቡሩክ ደንብን (The Rule of St. Benedict) በመከተል ክርሰቲያናዊ የጥምቀት ጸጋችንን በምልአት በሲታዊ ትውፊት መኖር ነው።.....

ይህም በምንኩስና ሕይወታችን፤ በግላዊም ሆነ ማኅበራዊ ጸሎትና ሥራ በቀጣይነት እግዚአብሔርን የመፈለግና የማመስገን ሕይወት ነው። በአጭር ቃላት ሕይወታችን “ጸሎትና ሥራ” (Ora et Labora) በሚለው ዘመን ጠገብ ትውፊታችን ይገለጻል።

ለዚህም ግብ መሳካት “ከክርስቶስ ፍቅር ምንም ነገር ያለማስበለጥ” የሚለውን ደንባችንን በማሰላሰል ለእግዚአብሔር መንግሥት መስፋትና ምስክርነት በጸጋው ተማምነን ለመኖር የወሰንን ነን።

በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን እምነት መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ታሪክ፣ ሥርዓተ አምልኮ፣ ጸሎቶችና መንፈሳዊነትን ወደ ምንካፈልበት፤ የቤተ ክርስቲያናችን ዜና ወደ ሚነገርበት፣ እንዲሁም በተቀደሰ ጋብቻም ሆነ በምንኩስና ሕይወት ወደ ቅድስና ጥሪ ለመጓዝ የሚያግዙ እውነታዎች ወደሚጋሩበት፣ የቅዱሳን ሕይወት፣ ሀብትና ትሩፋት ወደ ሚነገርበት፣ ባጠቃላይ የአምላካችን መልካም ዜና ወደሚታወጅበት ይህ ድረ ገጽ እንኳን በደህና መጡ!!

ከመ በኲሉ ይሴባሕ እግዚአብሔር!- እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ፤ አሜን።1ጴጥ.4:11

Map St Joseph Cistercians

Top Panel
Display # 
< < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < <
Title Author Hits
ሰንበት ዘብርሃን 2005 ዓ.ም. Written by Super User 12042
ግንቦት 26 2004 ዓ.ም - ቡሩክ በዓል ጰራቅሊጦስ Written by Super User 2092
ግንቦት 19 ቀን 2004 - እጆቹን አንስቶ ባረካቸው የዕርገት በዓል ይሁንልን Written by Super User 1779
ግንቦት 12 ቀን /2004 ዓ.ም - "ከነዚህ ይልቅ ትወደኛለህ?" Written by Super User 1813
ግንቦት 5 2ዐዐ4 - መረቡን በታንኳይቱ በስተቀኝ ጣሉት Written by Super User 1845
ሚያዚያ 28ቀን /2004 ዓ.ም - እጆቹንና እግሮቹን አሳያቸው Written by Super User 1687
ሚያዚያ 21ቀን /2004 ዓ.ም - ከማመን ልባቹህ የዘገየ..... Written by Super User 1582
ሚያዚያ 14ቀን /2004 ዓ.ም - "ሰላም ለእናንተ ይሁን" Written by Super User 1993
ሚያዚያ 7ቀን /2004 ዓ.ም - እነሆ የትንሳኤን መልካም ዜና አብስሩ Written by Super User 1850
መጋቢት 30ቀን /2004 ዓ.ም "ቃሌን የሚሰማና በላከኝ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው ፡፡"(ዮሐ 5፡24) Written by Super User 1703
መጋቢት 23ቀን /2004 ዓ.ም - ሰው እንደገና ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግስት ሊያይ..... Written by Super User 1488
መጋቢት16 ቀን /2004 ዓ.ም - መክሊታችንን መረዳት Written by Super User 1397
መጋቢት 9 ቀን /2004 ዓ.ም ዓ.ም - ሰማይና ምድር ያልፋሉ፤ ቃሌ ግን አያልፍም፡፡ Written by Super User 1504
መጋቢት 2 ቀን /2004 ዓ.ም - ልትድን ትፈልጋለህን (ትፈልጊያለሽን) ? Written by Super User 1599
የካቲት 25 ቀን /2004 ዓ.ም - "የቤትህ ቅናት ይበላኛል" Written by Super User 1587
የካቲት 18 ቀን 2004 ዓ.ም - "ስትፆም ሰው አይወቅብህ" Written by Super User 3334
የካቲት 11 ቀን 2004 ዓ.ም - ኢየሱስና ኒቆዲሞስ Written by Super User 1914
የካቲት 4 ቀን /2004 ዓ.ም - ውሃ አጠጪኝ Written by Super User 1793
ጥር 27 ቀን 2004 ዓ.ም - እንደ ሐና በትዕግስት መጠባበቅ ይገባናል Written by Super User 1651
ጥር 20 ቀን 2004 ዓ.ም - በአባቴ ቤት እሆን ዘንድ አላወቃችሁም Written by Super User 1539
ጥር 13 ቀን 2004 ዓ.ም - ቃና ዘገሊላ Written by Super User 2578
ጥር 6 ቀን 2004 - ናዝራዊም ይባላል! Written by Super User 1707
ታህሳስ 29 ቀን 2004 - በጨለማ ይኖር የነበረ ሕዝብ ብርሃን አየ Written by Super User 1800
ታህሳስ 22 ቀን /2004 ዓ.ም ‹‹መልካም ነገር ማድረግንና ያላችሁን ነገር ለሌሎች ማካፈልን አትርሱ፤ Written by Super User 2164
ታህሳስ 15 ቀን /2004 ዓ.ም ‹‹ ከእግዚአብሔር ጋር አንድነት አለን እያልን በጨለማ የምንኖር ከሆንን እንዋሻለን ›› Written by Super User 1584
ታህሳስ 8 ቀን /2004 ዓ.ም - ‹‹ጌታሆይ!.... አንተ ሁልጊዜ ያዉነህ፣ለዘመንህም ፍጻሜ የለዉም›› Written by Super User 1476
ታህሳስ 1 ቀን /2004 ዓ.ም - አፍቃሪ አባት Written by Super User 1557
ጥቅምት 12/2004 ዓ.ም “አንተ ሞኝ”ብሎ የዓለም የተልዕኮ ቀን Written by Yosef Ali 1886
ጥቅምት 5/2004 ዓ.ም አንተ ስለእርሱ የመሰከርክለት እነሆ እርሱም ያጠምቃል Written by Yosef Ali 1620
መስከረም 28/2004 ዓ.ም “ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል” Written by Yosef Ali 1830
መስከረም 21/2004 ዓ.ም “ሊከተለኝ የሚፈልግ ቢኖር ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ” Written by Yosef Ali 2023
መስከረም 14/2004 ዓ.ም ንፋስም ባሕርም የሚታዘዙለት ይህ ማን ነው ? Written by Yosef Ali 1785
መስከረም07/2004 ዓ.ም “የጌታን መንገድ አቅኑ ንስሃ ግቡ” Written by Yosef Ali 3270
ነሐሴ ፳፱ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም - “ንስሐ ግቡ” Written by Super User 2077
ነሐሴ ፳፪ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም - የሕይወት እንጀራ Written by Super User 1950
ነሐሴ ፲፭ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም - ሐዋርያነት Written by Super User 1782
ነሐሴ ፰ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም - ማንም የተጠማ ቢኖር ወደኔ ይምጣና ይጠጣ Written by Super User 1470
ነሐሴ ፩ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም - ንግሥተ አዜብ Written by Super User 2623
ሐምሌ ፳፬ - ፳፻፫ - አይዞአችሁ! እኔ ነኝ አትፍሩ! Written by Super User 1776
ሐምሌ ፲፯ ፳፻፫ ዓ.ም. - ነቅቶ መጠበቅ Written by Super User 1905
ሐምሌ ፲፯ ፳፻፫ ዓ.ም. Written by Super User 1569
ሐምሌ ፲ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. - ሰንበትን እንዴት እናክብረው Written by Super User 7205
ሐምሌ ፫ ፳፻፫ ዓ.ም - ጉራማይሌ የሆነው ልባችን Written by Super User 1700
ሰኔ ፳፮ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም - የዘሪው ምሳሌና ትርጉሙ Written by Super User 1807
ሰኔ ፲፱ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም - መንግሥተ ሰማይ ለልጁ የሠርግ ግብዣ ያደረገው ንጉሥን ትመስላለች። Written by Super User 2459
ሰኔ ፲፪ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም - ኢየሱስ ከደቀመዛሙርቱ ጋር በጌተሰማኒ Written by Super User 1987

አድራሻችን

logo

                 ገዳመ ቅዱስ ዮሴፍ ዘሲታውያን

                    ፖ.ሳ.ቁ. 21902
                 አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
             Phone: +251 (116) 461-435

              Fax +251 (116) 458-988

               contact@ethiocist.org

             http://www.ethiocist.org

 
 

ለድረ ገጻችን የሚሆን ጽሑፍ ካለዎ

1- የኢሜል አድራሻችንን webpageorganizers@gmail.comን ተጠቅመው አሊያም

2- ይህን ሲጫኑ በሚያገኙት CONTACT FORMበሚለው ቅጽ ላይ ጽሑፍዎን ለጥፈው ወይም 

3-facebook አድራሻችን https://www.facebook.com/ethiocist.org በግል መልእከት ይላኩልን

በተጨማሪም የሚያካፍሉት ጠቃሚ የድረገጽ አድራሻ ካለዎ ይላኩልን።   

መልእክት ከር.ሊ.ጳ. ፍራንቼስኮስ

pope"ይቅርታን እና ምሕረትን ማድረግ የሰላማዊ ሕይወት መሠረት ነው"።

“ይቅር ማለት እና ምህረትን ማድረግ የሕይወት ዘይቤያችን ቢሆኑ ኖሮ፥ ስንት ጦርነት፣ ስቃይ እና መከራን እናስቀር ነበር! በግንኙነቶቻችን ሁሉ ይቅርታን የሚያደርግ ፍቅር ያስፈልጋል። ይኸውም በባል እና ሚስት፤ በወላጆች እና በልጆች መካከል እንዲሁም በአካባቢያችን፣ በማኅበረሰባችን እና በፖለቲካውም ማለት ነው። እንዲሁም ይቅርታን ለማድረግ ጥረት የማናደርግ ከሆነ፥ ይቅር አይባልልንም” ማለታቸው ተገልጿል።

ምንጭ - ቫቲካን ራድዮ አማርኛ ዝግጅት