-
በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው /መዝ 118:26/
እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ ክርስቶስ ለማደግ /ኤፌ 4:15/ ለሁሉም ለካቶሊካውያንም ሆነ ለሌሎች ሰዎችም ሁሉ ክፍት መድረክ ነው፤ ማንነትዎን፣ ካቶሊክም ከሆኑ እናም ፈቃደኛ ከሆኑ ከየት ቁምስና እንደሆኑ ይንገሩን።
ይህ የሀሳብ መድረክ ሁሉንም ለማስተናገድ የታቀደ ነውና፡-
- ለአንድ ሀሳብ የሚሰጡት ሀሳብ ለውይይቱ መሻሻል የሚጠቅም ከሆነ
- ለሌሎቹ ተወያዮችና አንባብያን አሳቢ በመሆን
- መተቸት፣ ማረም፣ ሂስ መሰንዘር አስፈላጊ ሲሆን የተነሣውን ሀሳብ እንጂ ሰዎች ላይ ሳያነጣጥሩ
አዘውትረው ይሳተፉልን።
አዲስ ገቢ ተወያዮችን ራሳቸውን እንዲያስተዋውቁ እንጋብዛለን። እርስ በእርስ በመተዋወቅ ጠቃሚ ነገሮችን እንካፈል፤ እንጠያየቅ፣ እንወያይ። -
ስለዚህ ድረ ገጽ በጠቅላላው፣ እንዲሁም ስለዚህ የውይይት መድረክ አወቃቀር ወይም ማንኛውም ዓይነት መሻሻል፣ መጠናከር…አለበት የሚሉት ሀሳብ ካለዎ ያለማወላወል ይግለጹልን፤ በዚህ ክፍል ውስጥ ሀሳብዎን ያኑሩልን።
-
ክርስቶስ "ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ" /ዮሐ 17:21/ ወደ አባቱ ለለመነው ጸሎት የሚያግዙ ሀሳቦች ይስተናገዳሉ።
-
የመጽሐፍ ቅዱስ እትም ዓይነቶች፣ አተርጓጎም፣ ለማጥናት አጋዥ ግብአቶች፣ ሐተታዎች...
-
ፍልስፍናዊ ሀሳቦች ይዳሰሳሉ በተለይም ከካቶሊካዊ እምነት አንጻር እንዲሁም ካቶሊካዊ ፈላስፎችና ዋና ዋና ሀሳቦቻቸውን መወያያ
-
ስለ ኃጢአት ባሕርይ፣ ፈተናዎቻችን፣ ግብረ ገባዊ ሕይወታችን…
-
መስዋእተ ቅዳሴ፣ የተለያዩ መንፈሳዊነቶች፣ ጸሎቶች
-
ስለ ሰባቱ ምስጢራት ሥርዓታዊ አከናወናቸውና ምሥጢራዊ ትርጉሞቻቸው የተለያዩ ሀሳቦችና፣ ጥያቄዎች ይስተናገዳሉ
-
ስለ እመቤታችን ድንግል ማርያም ሊነሡ የሚችሉ ሀሳቦች ይስተናገዱበታል
-
ተምሳሌት የሆናችሁ ቅዱሳን የትኞቹ ናቸው? በምን?
ስለተለያዩ ቅዱሳንና ቅዱሳት፣ ስለ መላእክት መወያያ
ተምሳሌት የሆናችሁ ቅዱሳን የትኞቹ ናቸው? በምን?
-
በዓለም አቀፍ ደረጃም ሆነ በአገራችን ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ዙሪያ የሚነሱ ሀሳቦች ውይይት
-
በዓለም አቀፍ ደረጃም ሆነ በአገራችን ሊነገርላቸው የሚገባ የአብነታዊ ክርስቲያኖች፣ ታሪካዊ ቁምስናዎች ገዳማት... ታሪክ ይስተናገዳል
-
የቤተ ክርስቲያን ማኅበረሰባዊ ትምህርቶች፣ ስለ ሕይወት ከጽንስ እስከ ሞት፣ የሰው ልጅ መብቶችና የጋራ ጥቅምን መወያያ መድረክ
-
ለተክሊል ክብር ከመድረስ በፊት ካቶሊካውያን ወንዶችና ሴቶች ሊያሳልፏቸው የሚችሉ ሂደቶችና የዝግጅትን ጊዜ ከእምነታችን አንጻር የምንወያይበት መድረክ
-
በተክሊል ሕይወት ውስጥ ያሉ ጥንዶች የሚገጥማቸውን የሕይወት ተሞክሮ፣ እክል፣ ልጅን ከመጸነስ ጀምሮ እስክ ማሳደግ ድረስ ያሉ ርእሶች ይዳሰሳሉ
-
የክህነትና ምንኩስና ጥሪ መለየትን...ይዳሰሳሉ
-
ቁምስናዎችን አገር፣ አድራሻ ማስተዋወቅ፣ እንዲሁም ቆሞሳት የሚገኙበትን አድራሻ መግለጽ የሚቻልበት መድረክ ነው። /ፎቶዎች፣ የድረ ገጽ፣ ማኅበራዊ ትስስር ገጾች..../
-
ቁምስናዎችን አገር፣ አድራሻ ማስተዋወቅ፣ እንዲሁም ቆሞሳት የሚገኙበትን አድራሻ መግለጽ የሚቻልበት መድረክ ነው። /ፎቶዎች፣ የድረ ገጽ፣ ማኅበራዊ ትስስር ገጾች..../
-
ሰው በሁለንተናው እግዚአብሔርን ያስከብር ዘንድ ስለ መንፈሳዊና ሥነ ልቦናዊ ማንነቱ የሚነሡ ሀሳቦች መወያያ።
-
ከተለያዩ ዜናዎች፣ ማስታወቂያዎች፣ የመገናኛ ብዙኃን ዝግጅቶች ከእምነታችን አንጻር ልንወያይባቸው የሚገቡ ነጥቦች ይስተናገዳሉ
-
ከላይ በተዘረዘሩት ውስጥ ያልተካተቱ የተለያዩ ሀሳቦች መወያያ።
-
- Information
-
መስመር ላይ ማን አለ?/Who is online
In total there are 43 users online :: 0 registered, 0 hidden and 43 guests (based on users active over the past 5 minutes)
Most users ever online was 327 on September 22nd, 2022, 9:48 am
Legend: Administrators, Global moderators -
Statistics
Total posts 308570 • Total topics 82678 • Total members 62236 • Our newest member TMGRiley