Notice: Undefined property: Joomla\CMS\Categories\CategoryNode::$introtext in /web/htdocs/www.ethiocist.org/home/plugins/content/spcomments/spcomments.php on line 96

Notice: Undefined property: Joomla\CMS\Categories\CategoryNode::$introtext in /web/htdocs/www.ethiocist.org/home/plugins/content/spcomments/spcomments.php on line 99

Notice: Undefined property: Joomla\CMS\Categories\CategoryNode::$category_alias in /web/htdocs/www.ethiocist.org/home/plugins/content/spcomments/spcomments.php on line 102

Notice: Undefined property: Joomla\CMS\Categories\CategoryNode::$introtext in /web/htdocs/www.ethiocist.org/home/plugins/content/spcomments/spcomments.php on line 141

አባ ተስፋዬ ታደሰ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊና አፍሪቃዊ የኮምቦኒ ማኅበር 46ኛው ጠቅላይ አለቃ ሆነው ተመረጡ

በመላ ዓለም ከሚገኙት የኮምቦኒ ልኡካነ ወንጌል ተጠሪ አለቆች፣ የማኅበር ጠቅላይ አለቃና አማካሪዎች በቅርቡ በሮማ 18ኛው ጠቅላይ ጉባኤ ያካሄዱ ሲሆን፣ እ.ኤ.አ. መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም. ተጋባእያኑ ማኅበሩ በጠቅላይ አለቃነትና እንዲሁም የጠቅላይ አለቃ መማክርት በመሆን ያገለገሉት የአገልግሎት ተልእኮ…

Read more: አባ ተስፋዬ ታደሰ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊና አፍሪቃዊ የኮምቦኒ ማኅበር 46ኛው ጠቅላይ አለቃ ሆነው ተመረጡ

Comments ()

ር.ሊ.ጳ. በአሜሪካ ለምክር ቤቶች አባላትና በኒውዮርክ - በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጽ/ቤት ያደረጉት ንግግር

የቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. ፍራንቼስኮስ አስረኛው ዓለም አቀፋዊ ሓዋርያዊ ጉብኝት በአሜሪካ እጅግ ደስ በሚያሰኝ ሁኔታ በመካሄድ ላይ መሆኑንና በሁሉም መስክ አመርቂ ውጤትና ተቀባይነት እያሳየ መሆኑን አብሮዋቸው የተጓዙት የቅድስት መንበር የኅትመትና ዜና ኃላፊና እንዲሁም የቫቲካን ሬድዮ ጠቅላይ…

Read more: ር.ሊ.ጳ. በአሜሪካ ለምክር ቤቶች አባላትና በኒውዮርክ - በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጽ/ቤት ያደረጉት ንግግር

Comments ()

«ማገልገል ያለብን ሃሳቦችን ሳይሆን ሰውን ነው… ክርስቶስም ከቁሳዊና ስግብግባዊ ራስ ወዳድነት ባሻገር የእያንዳንዱን ሰው የሕይወት ለውጥ ይሻል» ር.ሊ.ጳ. ፍራንቼስኮስ

ር.ሊ.ጳ. ፍራንቼስኮስ በኩባና በሰሜን አሜሪካ የሚያደርጉትን ይፋ ጉብኝት የጀመሩ ሲሆን በዚህም መሠረት ባለፈው እሑድ በኩባ ዋና ከተማ በሃቫና በሚገኘው «አብዮት አደባባይ» ወደ አንድ ሚሊየን የሚገመቱ ሰዎች በተገኙበት መሥዋዕተ ቅዳሴ አሳርገዋል።…

Read more: ር.ሊ.ጳ. በኩባ ሃቫና ለአንድ ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ መስዋእተ ቅዳሴ አሳረጉ

Comments ()

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነየሱስ የ 2008 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት ለምዕመናን ያስተላለፉት መልዕክት፡፡

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

"እናንተ ግን አሰቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግስትና የእግዚአብሔርን ጽድቅ ፈልጉ፤ ሌላውም የቀረው ነገረ ሁሉ ይጨመርላችኋል፡፡" (ማቴ.6፡33)

ብፁዓን ጳጳሳት
ክቡራን የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ካህናትና ደናግል"
የተከበራችሁ ምዕመናን፤
በሀገር ውስጥና ከአገር…

Read more: የኢ/ያ ካቶሊካዊት ቤ/ያን ሊ.ጳ. ብ. ካርዲናል ብርሃነየሱስ የ 2008 ዓ.ም የዘመን መለወጫ መልእክት

Comments ()

ብፁዕ ወቅዱስ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቼስኮስ የጰራቅሊጦስ በዓልን በማስመልከት ያስተላለፉት ሐዋርያዊ መልእክት

የመንፈስ ቅዱስ በዓል ወደጥንታዊቷ ቤተክርስቲያን ይመልሰናል፡፡ በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ እንደተገለጸው “ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው አብረው ሳሉ ድንገት እንደሚነጥቅ ዓውሎ ነፋስ ከሰማይ ድምጽ መጣ፡፡ ተቀምጠው የነበሩበትንም ቤት ሁሉ ሞላው… በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው” ሐዋ. 2፡1-4፡፡

ከዚህ የመንፈስ ቅዱስ መውረድ…

Read more: የር.ሊ.ጳ. ፍራንቼስኮስ የጰራቅሊጦስ በዓል ሐዋርያዊ መልእክት

Comments ()

በ1972 ዓ.ም. መሥዋዕተ ቅዳሴ ሲያሳርጉ የተገደሉት ኤልሳልቫዶራዊው ሊ.ጳ. ኦስካር ሮሜሮ ያለፈው ቅዳሜ ከ200 ሺህ ሕዝብ በላይ በተገኘበት ሥርዓተ ቅዳሴ በዋና ከተማዋ ሳንሳልቫዶር ብፅእናቸው ታውጇል።

በር.ሊ.ጳ. ፍራንቼስኮስ መልእክተኛ ካርዲናል አንጄሎ አማቶ የብፅእናው መልእክት ሲታወጁ በትልቁ የተሳለው የሊቀ ጳጳሱ ሮሜሮ ስእል የተገለጠ ሲሆን መዝሙርና ታላቅ የደስታ ድምጽ ከተለያዩ አገራት ከተሰበሰበውና…

Read more: “የድምፅ አልባዎቹ ድምፅ” ሊ.ጳ. ኦስካር ሮሜሮ ብፅእና ታወጀ

Comments ()

የኩባው መሪ ራውል ካስትሮ ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮስን ጎበኙ።

“አባታዊ ምክርዎ እና ትኅትናዎ ወደ ቤተክርስቲያን ስለመመለስ እንዳስብ አድርጎኛልና አመሰግንዎታለሁ”

የኩባው መሪ ራዉል ካስትሮ በቫቲካን ተገኝተው ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮስን ከጎበኙ በኋላ በር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮስ ትሕትና እና አባታዊ ምክር መማረካቸውን ገልጸዋል። ር.ሊ.ጳ. አሜሪካ ለበርካታ ዘመናት በኩባ መንግሥት ላይ ጥላው የነበረው ሁለንተናዊ ማዕቀብ እንዲነሳ እና…

Read more: የኩባው መሪ ራውል ካስትሮ ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮስን ጎበኙ።

Comments ()

ሚያዝያ 18 ቀን 2007 ዓ.ም. ብፁዕ አቡነ ልሳነክርስቶስ ማቴዎስ የባህርዳር-ደሴ ሀገረስብከት ጳጳስነት ሥርዓት ተከናወነ። ለዕለቱ መታሰቢያ ከተዘጋጀው መጽሔት መግቢያ ላይ ያገኘነውን ጽሑፍ እንደሚከተለው አቅርበነዋል

ብፁዕ ወቅዱስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቼስኮስ ቀዳማዊ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የባህር ዳር ደሴ ሀገረስብከት መመሥረቱን እ.ኤ.አ ጥር 19 ቀን 2ዐ15 በሮም በይፋ ያበሰሩ ሲሆን ብፁዕ…

Read more: ብፁዕ አቡነ ልሳነክርስቶስ ማቴዎስ የባህርዳር-ደሴ ሀገረስብከት ጳጳስነት ሥርዓት ተከናወነ።

Comments ()

ር.ሊ.ጳ. ፍራንቼስኮስ በሊቢያ በአይ ኤስ (ISIS) ተገድለዋል ስለተባሉት ኢትዮጵያውያን ኀዘናቸውን በመግለፅ ሞታቸውም ቸል መባል እንደሌለበት ገለፁ።

“የክርስቲያን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ደም አሁንም ጥሩውን ከክፋት ለመለየት ብቃት ያላቸው ሰዎች ያዳምጡ ዘንድ የሚጮኽ ደም ነው። ይልቁንም ይህ ጩኸት የሕዝብ ኀላፊነት ባላቸው ሰዎች መደመጥ አለበት” ብለዋል። አያይዘውም ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን…

Read more: “እነዚህ ሰለባዎች ካቶሊክ፣ ቅብጥ፣ ኦርቶዶክስ ወይም ፕሮቴስታንት መሆናቸው ምንም የሚፈጥረው ልዩነት የለም፤ ክርስቶስን በመመስከር የሁሉም ደም አንድና ተመሳሳይ ነው”

Comments ()

በጥሩ ሁኔታ የታነጸ የምንኩስና ጥ በቁጥር ብዙ ከሆነው ጥሪ የበለጠ ጠቃሚ ነው ሲሉ ር.ሊ.ጳ. ፍራንቼስኮስ ባለፈው ቅዳሜ በቫቲካን ለተሰበሰቡ የምንኩስና ጥሪ ላይ በኀላፊነት ለሚያገለግሉ ተጋባእያን አሳሰቡ።

“የምንኩስናን ሕይወት ውበት በሕይወት ማስተላለፍ ስኬታማነት ባለበት ቦታ የጥሪ መቃወስ የለም፤ የምንኩስና ሕይወት በተዳከመበት ቦታ ቢሆንም እንኳ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባው ነገር እጩዎችን ማብዛት…

Read more: በወንጌል የሕይወት ጎዳና በክርስቶስ መኖር

Comments ()

የአገልጋዮች አገልጋይ ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ ለሆሳዕና በዓል ለ30 የዓለም ወጣቶች ቀን “ለደስታ ብርታት ይኑራችሁ” ያስተላለፉት ሐዋርያዊ መልዕክት

በዚህ ዓመት የምናከብረው ሆሳዕና፣ የወጣቶች በዓል ዐብይ የአስተንትኖ ርእስ እንዲሆን በማሰብ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተራራ ላይ ካደረገው ስብከት “ንጹሕ ልብ ያላቸው ደስ ይበላቸው፤ እግዚአብሔርን ያዩታልና”(ማቴ 5፡8) የሚለውን ቃል መርጠናል፡፡

በዚህ የተራራው ላይ ስብከት…

Read more: “ለደስታ ብርታት ይኑራችሁ”

Comments ()

በሊቢያ የተገደሉት ቅብጣውያን ክርስቲያኖች የተገደሉት ክርስቲያኖች በመሆናቸው ብቻ መሆኑን በመግለጽ ር.ሊ.ጳ. ፍራንቼስኮስ በዘግናኙ አገዳደል ላይ የሚከተለውን ተናግረዋል።

“እነርሱ የተገደሉት ክርስቲያን በመሆናቸው ብቻ ነው፤ ብቸኛ ቃላቸውም የነበረው «ኢየሱስ ሆይ! እርዳኝ» የሚል ነው” ካሉ በኋላ ር.ሊ.ጳ. በመቀጠል “የወንድሞቻችንና እህቶቻችን ክርስቲያኖች ደም መሰማት የሚገባው የምስክርነት ጩኸት ነው፤ ካቶሊክ፣ ኦርቶዶክስ፣ ቅብጥ ወይም ፕሮቴስታንቶች መሆናቸው…

Read more: ር.ሊ.ጳ. ፍራንቼስኮስ የግብጻውያን «ቅብጥ» ክርስቲያኖች መገደልን ነቀፉ።

Comments ()

Subcategories

አድራሻችን

                 ገዳመ ቅዱስ ዮሴፍ ዘሲታውያን

                    ፖ.ሳ.ቁ. 21902
                 አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
             Phone: +251 (116) 461-435

              Fax +251 (116) 458-988

               contact@ethiocist.org

             http://www.ethiocist.org

 
 

ለድረ ገጻችን የሚሆን ጽሑፍ ካለዎ

1- የኢሜል አድራሻችንን contact@ethiocist.org ን ተጠቅመው አሊያም

2- ይህን ሲጫኑ በሚያገኙት CONTACT FORMበሚለው ቅጽ ላይ ጽሑፍዎን ለጥፈው ወይም 

3-facebook አድራሻችን https://www.facebook.com/ethiocist.org በግል መልእከት ይላኩልን

በተጨማሪም የሚያካፍሉት ጠቃሚ የድረገጽ አድራሻ ካለዎ ይላኩልን።