እኛ ማነን

በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሥር የምንገኝ ሲታውያን መነኮሳን በአገራችን በአዲስ አበባ፣ በመንዲዳ፣ በሆሣዕናና በጎንደር ገዳማት ሲኖሩን፤ ዓላማችንም በወንጌል ላይ የተመሠረተውን የቅዱስ አቡነ ቡሩክ ደንብን (The Rule of St. Benedict) በመከተል ክርሰቲያናዊ የጥምቀት ጸጋችንን በምልአት በሲታዊ ትውፊት መኖር ነው።.....

ይህም በምንኩስና ሕይወታችን፤ በግላዊም ሆነ ማኅበራዊ ጸሎትና ሥራ በቀጣይነት እግዚአብሔርን የመፈለግና የማመስገን ሕይወት ነው። በአጭር ቃላት ሕይወታችን “ጸሎትና ሥራ” (Ora et Labora) በሚለው ዘመን ጠገብ ትውፊታችን ይገለጻል።

ለዚህም ግብ መሳካት “ከክርስቶስ ፍቅር ምንም ነገር ያለማስበለጥ” የሚለውን ደንባችንን በማሰላሰል ለእግዚአብሔር መንግሥት መስፋትና ምስክርነት በጸጋው ተማምነን ለመኖር የወሰንን ነን።

በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን እምነት መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ታሪክ፣ ሥርዓተ አምልኮ፣ ጸሎቶችና መንፈሳዊነትን ወደ ምንካፈልበት፤ የቤተ ክርስቲያናችን ዜና ወደ ሚነገርበት፣ እንዲሁም በተቀደሰ ጋብቻም ሆነ በምንኩስና ሕይወት ወደ ቅድስና ጥሪ ለመጓዝ የሚያግዙ እውነታዎች ወደሚጋሩበት፣ የቅዱሳን ሕይወት፣ ሀብትና ትሩፋት ወደ ሚነገርበት፣ ባጠቃላይ የአምላካችን መልካም ዜና ወደሚታወጅበት ይህ ድረ ገጽ እንኳን በደህና መጡ!!

ከመ በኲሉ ይሴባሕ እግዚአብሔር!- እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ፤ አሜን።1ጴጥ.4:11

Map St Joseph Cistercians

Top Panel

በዚህ ርእስ በቀጣይነት የሚቀርቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ይሰባሰባሉ

Display # 
< < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < <
Title Author Hits
ት/ርት ፴፮ - የአዲስ ኪዳን መግቢያ - 3 Written by Super User 11450
ት/ርት ፴፮ - የአዲስ ኪዳን መግቢያ - 2 Written by Super User 7281
ት/ርት ፴፮ - የአዲስ ኪዳን መግቢያ - 1 Written by Super User 21789
በአዲስ ኪዳን ውስጥ ተፈጻሚነት ያገኙ የብሉይ ኪዳን ትንቢቶች ት/ርት ፴፭ ክ ፪ Written by Super User 9435
ት/ርት ፴፭ - ነቢያት በአዲስ ኪዳን ውስጥ ቁ. ፩ Written by Super User 11575
ት/ርት ፴፬ - የትንቢተ ሚልክያስ ጥናት Written by Super User 10137
ት/ርት ፴፫ - የትንቢተ ዘካርያስ ጥናት Written by Super User 10819
ት/ርት ፴፪-፴፫ የትንቢተ ሶፎንያስ እና ትንቢተ ሐጌ ጥናት Written by Super User 8299
ት/ርት ፴-፴፩ - የትንቢተ ናሆምና ዕንባቆም ጥናት Written by Super User 10137
ት/ርት ፳፱ - የነቢያት መጻሕፍት ጥናት (ትንቢተ ዮናስ) Written by Super User 16474
ት/ርት ፳፰ - የነቢያት መጻሕፍት ጥናት (ትንቢተ አሞጽ) Written by Super User 8591
ት/ርት ፳፯ - የነቢያት መጻሕፍት ጥናት (ትንቢተ ኢዩኤል እና ትንቢተ አብድዩ) Written by Super User 11778
ት/ርት ፳፮ - የነቢያት መጻሕፍት ጥናት (ትንቢተ ሆሴዕ) Written by Super User 10126
ት/ርት ፳፭ - የነቢያት መጻሕፍት ጥናት (ትንቢተ ዳንኤል) Written by Super User 9441
ት/ርት ፳፬ - የነቢያት መጻሕፍት ጥናት (ትንቢተ ሕዝቅኤል) Written by Super User 12764
ት/ርት ፳፬ - የነቢያት መጻሕፍት ጥናት (ትንቢተ ኤርሚያስ-ክፍል ፪) Written by Super User 8919
ት/ርት ፳፫ - የነቢያት መጻሕፍት ጥናት (ትንቢተ ኤርሚያስ-ክፍል ፩) Written by Super User 13174
ት/ርት ፳፪ - የነቢያት መጻሕፍት ጥናት (ትንቢተ ኢሳይያስ) Written by Super User 17451
ት/ርት ፳፩ - የነቢያት መጽሐፍት ጥናት - መግቢያ Written by Super User 17733
ት/ርት ፳ - የጥበብ መጻሕፍት ጥናት (መዝሙረ ዳዊት) Written by Super User 30026
ት/ርት ፲፱ - የጥበብ መጻሕፍት ጥናት (መኀልየ መኀልይ) Written by Super User 15000
ት/ርት ፲፰ - የጥበብ መጻሕፍት ጥናት (መጽሐፈ መክብብ) Written by Super User 12101
ት/ርት ፲፮ - የጥበብ መጻሕፍት ጥናት ክ.2 (መጽሐፈ ምሳሌ) Written by Super User 12965
ትምህርት ፲፩ - የታሪክ መጻሕፍት ጥናት - ክፍል ሁለት Written by Super User 22164
ክፍል ሁለት - ት/ርት ፲ - የታሪክ መጽሐፍት ጥናት Written by Super User 10550
ት/ርት ፮ - የኦሪት ዘጸአት ጥናት - 2 Written by Super User 10262
ትምህርት አምስት - ኦሪት ዘጸአት Written by Super User 25477
የኦሪት ዘፍጥረት ጥናት - ክፍል ሁለት Written by Super User 21922
የኦሪት ዘፍጥረት ጥናት - ክፍል አንድ Written by Super User 44408
የመጽሐፍ ቅዱስ መግቢያ - ትምህርት አንድ Written by Super User 52977

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት - ብሉይና አዲስ ኪዳናት 

አድራሻችን

logo

                 ገዳመ ቅዱስ ዮሴፍ ዘሲታውያን

                    ፖ.ሳ.ቁ. 21902
                 አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
             Phone: +251 (116) 461-435

              Fax +251 (116) 458-988

               contact@ethiocist.org

             https://www.ethiocist.org

 
 

ለድረ ገጻችን የሚሆን ጽሑፍ ካለዎ

1- የኢሜል አድራሻችንን webpageorganizers@gmail.comን ተጠቅመው አሊያም

2- ይህን ሲጫኑ በሚያገኙት CONTACT FORMበሚለው ቅጽ ላይ ጽሑፍዎን ለጥፈው ወይም 

3-facebook አድራሻችን https://www.facebook.com/ethiocist.org በግል መልእከት ይላኩልን

በተጨማሪም የሚያካፍሉት ጠቃሚ የድረገጽ አድራሻ ካለዎ ይላኩልን።   

መልእክት ከር.ሊ.ጳ. ፍራንቼስኮስ

pope"ይቅርታን እና ምሕረትን ማድረግ የሰላማዊ ሕይወት መሠረት ነው"።

“ይቅር ማለት እና ምህረትን ማድረግ የሕይወት ዘይቤያችን ቢሆኑ ኖሮ፥ ስንት ጦርነት፣ ስቃይ እና መከራን እናስቀር ነበር! በግንኙነቶቻችን ሁሉ ይቅርታን የሚያደርግ ፍቅር ያስፈልጋል። ይኸውም በባል እና ሚስት፤ በወላጆች እና በልጆች መካከል እንዲሁም በአካባቢያችን፣ በማኅበረሰባችን እና በፖለቲካውም ማለት ነው። እንዲሁም ይቅርታን ለማድረግ ጥረት የማናደርግ ከሆነ፥ ይቅር አይባልልንም” ማለታቸው ተገልጿል።

ምንጭ - ቫቲካን ራድዮ አማርኛ ዝግጅት