የብፁዕ ገብረ ሚካኤል አጭር ሰማዕታዊ ገድል
- Category: የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን አዕማድ
- Published: Saturday, 14 April 2012 05:47
- Written by Super User
- Hits: 4170
- 14 Apr
የብፁዕ ገብረ ሚካኤል አጭር ሰማዕታዊ ገድል
ብጹዕ ገ/ሚካኤል በ 1788 በጎጃም ልዩ ስሙ ዲቦ በተባለ አውራጃ ተወለዱ። ከልጅነታቸው ጀምረው የአገራችንን ትምህርት ማለትም ዜማ፡ ቅዱሳት መጻሕፍትንና ቅኔ ወዘተ. . . ለመማር ተሰማሩ። በትምህርት ትጋታቸውና በውጤታቸው መምህሮቻቸው በጣም አደነቁዋቸው። ይህን ሁሉ መንፈሳዊ እውቀት ካካበቱ በኋላ ራሳቸውን ለእግዚአብሔር በሙሉ ልባቸው ሊሰጡ ፍላጎት ዕቅድ…