እኛ ማነን

በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሥር የምንገኝ ሲታውያን መነኮሳን በአገራችን በአዲስ አበባ፣ በመንዲዳ፣ በሆሣዕናና በጎንደር ገዳማት ሲኖሩን፤ ዓላማችንም በወንጌል ላይ የተመሠረተውን የቅዱስ አቡነ ቡሩክ ደንብን (The Rule of St. Benedict) በመከተል ክርሰቲያናዊ የጥምቀት ጸጋችንን በምልአት በሲታዊ ትውፊት መኖር ነው።.....

ይህም በምንኩስና ሕይወታችን፤ በግላዊም ሆነ ማኅበራዊ ጸሎትና ሥራ በቀጣይነት እግዚአብሔርን የመፈለግና የማመስገን ሕይወት ነው። በአጭር ቃላት ሕይወታችን “ጸሎትና ሥራ” (Ora et Labora) በሚለው ዘመን ጠገብ ትውፊታችን ይገለጻል።

ለዚህም ግብ መሳካት “ከክርስቶስ ፍቅር ምንም ነገር ያለማስበለጥ” የሚለውን ደንባችንን በማሰላሰል ለእግዚአብሔር መንግሥት መስፋትና ምስክርነት በጸጋው ተማምነን ለመኖር የወሰንን ነን።

በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን እምነት መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ታሪክ፣ ሥርዓተ አምልኮ፣ ጸሎቶችና መንፈሳዊነትን ወደ ምንካፈልበት፤ የቤተ ክርስቲያናችን ዜና ወደ ሚነገርበት፣ እንዲሁም በተቀደሰ ጋብቻም ሆነ በምንኩስና ሕይወት ወደ ቅድስና ጥሪ ለመጓዝ የሚያግዙ እውነታዎች ወደሚጋሩበት፣ የቅዱሳን ሕይወት፣ ሀብትና ትሩፋት ወደ ሚነገርበት፣ ባጠቃላይ የአምላካችን መልካም ዜና ወደሚታወጅበት ይህ ድረ ገጽ እንኳን በደህና መጡ!!

ከመ በኲሉ ይሴባሕ እግዚአብሔር!- እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ፤ አሜን።1ጴጥ.4:11

Map St Joseph Cistercians

Top Panel

ይህ ክፍል አጠር ባለ መልኩ በሰንበት ወንጌሎች ላይ የሚደረጉ አስተንትኖዎች የሚሰባሰቡ በት ነው።

Display # 
< < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < <
Title Author Hits
የመቶ አለቃው እምነት - (ማቴ. 8፡5-13) ዘክረምት 3ኛ Written by Super User 5022
ታማኙና መልካሙ አገልጋይ - ዘገብር ኄር Written by Super User 1526
ዘምኩራብ፣ ዘመፃጉእ፣ ዘደብረ ዘይት፣ ዘገብር ኄር Written by Super User 12357
አዎን ለነፃነት ተጠርተናል! ዘመፃጒዕ Written by Super User 4495
እግዚአብሔር በልጁ ልደት ሳመን! - ዘልደት Written by Super User 7697
“የሁላችን አጥናኝ መንፈስ ጰራቅሊጦስ የተመሰገነ ይሁን!” Written by Super User 11073
4ኛ ሰንበት ዘአስተምህሮ 2005 ዓ.ም. ሰንበት ዘመጻጕዕ Written by Super User 2471
የእግዚአብሔርን ቃል የሚያዳምጥ ጆሮ - ቅድስት ቤተሰብ -ዘጥምቀት ፪ኛ Written by Super User 2859
በሥጋ ልጇ ከመሆኑ በፊት የእምነቷ ልጅ ነው! Written by Super User 4013
ሁላችሁ የእግዚአብሔር ልጆች በሥራችሁ አሜን በሉ! ዘልደት Written by Super User 2719
ዘኖላዊ Written by Super User 5401
ዘኒቆዲሞስ - ከእኔነት ቅርፊታችን መውጣት Written by Super User 4530
ዘጥምቀት - አስተር እዮ 2ኛ Written by Super User 4408
ዘጥምቀት - አስተርእዮ 2ኛ Written by Super User 5736
ዘስብከት 2ኛ - ዘብርሃን Written by Super User 5410
ዘስብከት 1ኛ Written by Super User 4528
ዘአስተምሕሮ 5ኛ Written by Super User 4172
ዘአስተምሕሮ 4ኛ- ዘመፃጉዕ Written by Super User 4031
ዘአስተምሕሮ 3ኛ Written by Super User 5040
ዘአስተምሕሮ 2ኛ Written by Super User 4123
ዘአስተምሕሮ 1ኛ Written by Super User 4477
ዘጽጌ 3 Written by Super User 6337
ዘጽጌ 3 Written by Super User 4171
ዘክረምት10ኛ Written by Super User 3664
ዘክረምት 9ኛ Written by Super User 4520
2ኛ ፍልሰታ Written by Super User 4541
ፍልሰታ ማርያም 1ኛ Written by Super User 6159
ዘገብር ኄር Written by Super User 4577
ዘትንሣኤ Written by Super User 5195
ዘክረምት Written by Super User 4171
ዘጰራቅሊጦስ Written by Super User 12592
ዘደብረ ዘይት Written by Super User 11447
ዘወረደ Written by Super User 13646
ዘጥምቀት Written by Super User 16030
ዘጽጌ 5ኛ Written by Super User 15715
ዘጽጌ 4ኛ Written by Super User 21660
ዘፍሬ Written by Super User 11671
ዘዮሐንስ (አዲስ ዓመት) Written by Super User 20911
ዘክረምት 2ኛ Written by Super User 2977
3ኛ ጰራቅሊጦስ Written by Super User 25598
2ኛ ጰራቅሊጦስ Written by Super User 24904
ዘጰራቅሊጦስ Written by Super User 25348
ዘዕርገት Written by Super User 8797
ዘክረምት 2ኛ - ጴጥሮስ ወጳውሎስ Written by Super User 24122

አድራሻችን

logo

                 ገዳመ ቅዱስ ዮሴፍ ዘሲታውያን

                    ፖ.ሳ.ቁ. 21902
                 አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
             Phone: +251 (116) 461-435

              Fax +251 (116) 458-988

               contact@ethiocist.org

             https://www.ethiocist.org

 
 

ለድረ ገጻችን የሚሆን ጽሑፍ ካለዎ

1- የኢሜል አድራሻችንን webpageorganizers@gmail.comን ተጠቅመው አሊያም

2- ይህን ሲጫኑ በሚያገኙት CONTACT FORMበሚለው ቅጽ ላይ ጽሑፍዎን ለጥፈው ወይም 

3-facebook አድራሻችን https://www.facebook.com/ethiocist.org በግል መልእከት ይላኩልን

በተጨማሪም የሚያካፍሉት ጠቃሚ የድረገጽ አድራሻ ካለዎ ይላኩልን።   

መልእክት ከር.ሊ.ጳ. ፍራንቼስኮስ

pope"ይቅርታን እና ምሕረትን ማድረግ የሰላማዊ ሕይወት መሠረት ነው"።

“ይቅር ማለት እና ምህረትን ማድረግ የሕይወት ዘይቤያችን ቢሆኑ ኖሮ፥ ስንት ጦርነት፣ ስቃይ እና መከራን እናስቀር ነበር! በግንኙነቶቻችን ሁሉ ይቅርታን የሚያደርግ ፍቅር ያስፈልጋል። ይኸውም በባል እና ሚስት፤ በወላጆች እና በልጆች መካከል እንዲሁም በአካባቢያችን፣ በማኅበረሰባችን እና በፖለቲካውም ማለት ነው። እንዲሁም ይቅርታን ለማድረግ ጥረት የማናደርግ ከሆነ፥ ይቅር አይባልልንም” ማለታቸው ተገልጿል።

ምንጭ - ቫቲካን ራድዮ አማርኛ ዝግጅት