እኛ ማነን

በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሥር የምንገኝ ሲታውያን መነኮሳን በአገራችን በአዲስ አበባ፣ በመንዲዳ፣ በሆሣዕናና በጎንደር ገዳማት ሲኖሩን፤ ዓላማችንም በወንጌል ላይ የተመሠረተውን የቅዱስ አቡነ ቡሩክ ደንብን (The Rule of St. Benedict) በመከተል ክርሰቲያናዊ የጥምቀት ጸጋችንን በምልአት በሲታዊ ትውፊት መኖር ነው።.....

ይህም በምንኩስና ሕይወታችን፤ በግላዊም ሆነ ማኅበራዊ ጸሎትና ሥራ በቀጣይነት እግዚአብሔርን የመፈለግና የማመስገን ሕይወት ነው። በአጭር ቃላት ሕይወታችን “ጸሎትና ሥራ” (Ora et Labora) በሚለው ዘመን ጠገብ ትውፊታችን ይገለጻል።

ለዚህም ግብ መሳካት “ከክርስቶስ ፍቅር ምንም ነገር ያለማስበለጥ” የሚለውን ደንባችንን በማሰላሰል ለእግዚአብሔር መንግሥት መስፋትና ምስክርነት በጸጋው ተማምነን ለመኖር የወሰንን ነን።

በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን እምነት መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ታሪክ፣ ሥርዓተ አምልኮ፣ ጸሎቶችና መንፈሳዊነትን ወደ ምንካፈልበት፤ የቤተ ክርስቲያናችን ዜና ወደ ሚነገርበት፣ እንዲሁም በተቀደሰ ጋብቻም ሆነ በምንኩስና ሕይወት ወደ ቅድስና ጥሪ ለመጓዝ የሚያግዙ እውነታዎች ወደሚጋሩበት፣ የቅዱሳን ሕይወት፣ ሀብትና ትሩፋት ወደ ሚነገርበት፣ ባጠቃላይ የአምላካችን መልካም ዜና ወደሚታወጅበት ይህ ድረ ገጽ እንኳን በደህና መጡ!!

ከመ በኲሉ ይሴባሕ እግዚአብሔር!- እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ፤ አሜን።1ጴጥ.4:11

Map St Joseph Cistercians

Top Panel

ለመንፈሳዊ ሕይወታችን የሚያግዙ የተለያዩ አስተምህሮዎችና አስተንትኖዎች ምድብ።

Subcategories

በጾመ ፵ ወቅት ለአሰተንትኖ የሚያግዙ ጽሑፎች የሚቀርብበት ክፍል

Display # 
< < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < < <
Title Author Hits
ኀዘንተኛ ማዘን ይፈቀድለት ይሆን? Written by Super User 601
ዓለምን ሁሉ ከራሱ ጋር ሊቀድስ መጥቷል! Written by Super User 590
የቅዱስ ጳውሎስ ነገረ ክርስቶስ (ክፍል ፪) Written by Super User 831
የቅዱስ ጳውሎስ ነገረ ክርስቶስ (ክፍል ፩) Written by Super User 2353
ቅዱስ ዮሴፍ - ጽጌ ደንጎላት (መኃ ፪፡፩ ) Written by Super User 1023
እሺታ! Fiat! Written by Super User 994
“ዳግመኛ ኃጢአት አትሥራ!” Written by Super User 825
ልደት፥ጥምቀት፥ትንሳኤ Written by Super User 1274
ልደት በመጣንበት መንገድ የማንመለስበት ጥሪ ነው! Written by Super User 789
የጌታችን  የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት የእግዚአብሔር ምሕረት ሥጦታ ነው Written by Super User 1433
የጌታ ልደት ለሰላም ነው! Written by Super User 1104
ፍቅር ክፍል ፫ Written by Super User 1021
በእምነት የመቆም ጽናት! Written by Super User 1003
ፍቅር (ክፍል ፪) Written by Super User 1494
ፍቅር (ክፍል ፩) Written by Super User 1801
የዓለም የወንጌል ተልዕኮ ቀን Written by Super User 1391
ዋጋችን ስንት ነው? Written by Super User 1559
ደብረ ታቦር Written by Super User 1210
እምነት (ክፍል ፯) Written by Super User 1310
እምነት ክፍል ፮ Written by Super User 972
እምነት ክፍል ፭ Written by Super User 1141
መንፈስ ቅዱስ Written by Super User 1128
ቅዱስ ዮሴፍ Written by Super User 1217
ዕርገት Written by Super User 1719
እምነት (ክፍል ፬) Written by Super User 1069
እምነት (ክፍል ፫) Written by Super User 1080
እምነት (ክፍል ፪) Written by Super User 1142
ልደተ-ማርያም Written by Super User 1328
በክርስቶስ ኢየሱስ ሆኖ በፍቅር የሚሠራ እምነት (እምነት ክፍል ፩) Written by Super User 1287
ሰንበት ዘዳግማይ ትንሣኤ Written by Super User 1276
ሰንበት ዘትንሣኤ Written by Super User 1304
ሰሙነ ሕማማት Written by Super User 1088
ሰሙነ ሕማማት Written by Super User 1074
ምሥጢረ ክህነት Written by Super User 2549
ሰሙነ ሕማማት Written by Super User 1167
ሰሙነ ሕማማት Written by Super User 1257
ሰንበት ዘሆሳዕና Written by Super User 1084
ሰንበት ዘኒቆዲሞስ Written by Super User 1471
ሰንበት ዘገብር ኄር Written by Super User 1106
ደብረ ዘይት Written by Super User 1838
ዘመጻጒዕ  የዐቢይ ጾም ፬ኛ ሰንበት Written by Super User 1334
ዘምኲራብ የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሰንበት Written by Super User 1394
ዘቅድስት (የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት) Written by Super User 1709
  የጌታ ፈተናዎች በምድረ-በዳ Written by Super User 1114
የዐቢይ ጾም ፩ኛ ሰንበት ዘወረደ Written by Super User 1304
ዐቢይ ጾም ከጌታ ጋር በምደረ-በዳ Written by Super User 923
ዐቢይ ጾም Written by Super User 1209
የምትሄድበትን ዕወቅ Written by Super User 951
ክርስትያናዊ እምነት Written by Super User 1734
ካህን የመለኮታዊ ምህረት አገልጋይ ነው Written by Super User 1636
ልደት ሠርክ-አዲስ ነው! Written by Super User 1015
የአዲስ ዓመት ተስፋችንና ምኞታችን እንደ ቤተሰብ ምን ላይ ያተኩር? Written by Super User 1187
ሰባቱ መንፈሶች (ኢሳ 11፡1-3) Written by Super User 2260
የእምነታችን ጥጉ ሰማይ ነው፤ አምላካችን ከሁሉ ከፍ ያለ ነውና! Written by Super User 3422
ባዶ!? ከባዶ ወደ ማዶ! Written by Super User 2848
የመንጋ ወይም የገደል ማሚቱ ክርስትና!? Written by Super User 7954
ጎሕ ሳይቀድ፤ ገና ጨለማ ሳለ ኢየሱስን ፍለጋ! Written by Super User 8006
መላእክት ምንድን ናችው? Written by Super User 16197
“በአዲስ ዘመን አዲስ ነገር!” ግን እንዴት? Written by Super User 6836
ራሳቸውን ስለሚያሰማሩ እረኞች ቅ. አውጎስጢኖስ ባደረገው ስብከት ላይ የተደረገ አስተንትኖ Written by Super User 4201
ሁለት የተለያዩ ዓይነት ሰዎች ወደ ቤተልሔም ዋሻ ሲገቡ! Written by Super User 8126
ለክርስቶስ ልደት ዝግጅት የሚያግዙ ነጥቦች Written by Super User 3814
መጽሐፍ ቅዱስ በቅዳሴያችን ውስጥ! Written by Super User 4892
ስትጾሙ ራሳችሁን ቅባት ተቀቡ፡ ፊታችሁን ታጠቡ! Written by Super User 5554
ድንቅ ልውውጥ! ራሳችንን ማዳን ስለማንችል እርሱ እንደኛ ሆነልን! Written by Super User 3618
በእቅድ የተፈጠርን ነን! Written by Super User 2972
የምሕረት በር ተከፍቷል Written by Super User 3567
ክርስቶስ ንጉሥ Written by Super User 4609
ደሙን አሟጥጦ ሰጥቶ አድኖናል Written by Super User 3171
የአባ ስብከትና እኛ Written by Super User 3010
በሁለንተናችን እንጡም - ቅ.ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው!! Written by Super User 10819
መንፈስ ቅዱስ - ቸል የተባለ አምላክ? - ስጦታዎቹና ፍሬዎቹ በክርስቲያን ሕይወት Written by Super User 8194
መስቀል፡- ዓለም የማይገባው ቋንቋ! Written by Super User 8971
በሙዚቃ ውስጥ ሰይጣን? Written by Super User 8441
በፍቅር ማመን Written by Super User 8139
ጥሪ፣ የእግዚአብሔር የፍቅር ስጦታ Written by Super User 9094
ለሚያምኑት የዘለዓለም ሕይወት ተረጋግጧል Written by Super User 3229
ቤዛችሁ ሕይወታችሁ፣ ትንሣኤያችሁ እኔ ነኝ Written by Super User 2785
ቀዳም ስዑር - ከጥንታዊ ድርሳን Written by Super User 4557
ትልቅ ጥያቄ ከታላቁ ጠያቂ Written by Super User 4307
እዝነ ኅሊና Written by Super User 2745
ስንመጻደቅ እንዳንወድቅ Written by Super User 3132
የኃጢአት ምክንያት Written by Super User 2884
መሆን የሚገባን ክርስቲያናዊ ሕይወት Written by Super User 7007
ለአዲሱ ዓመት ጭምብላችን ይውለቅ! Written by Super User 15891
ትእምርተ-መስቀል /ማማተብ/ Written by Super User 5446
ወርቃማው ሕግ Written by Super User 4572
ወርቃማው ሕግ Written by Super User 3803
ካቶሊካዊ ምልክቶችና ትርጉማቸው Written by Super User 4545
ጰራቅሊጦስ Written by Super User 4592
የመንፈስ ቅዱስ ሀብቶች Written by Super User 3752
በትልቁ እሳት መያያዝ Written by Super User 2520
ትልቅ ጥያቄ ከታላቁ ጠያቂ Written by Super User 2930
እግዚአብሔር ቁጡ አይደለም Written by Super User 2229
ክብሩን በብዛት አፈሰሰ - ቅዱሳን Written by Super User 3871
የፋሲካ ምስጢር Written by Super User 2493
ከእናንተ ጋር ይህን ፋሲካ ልበላ እጅግ እመኝ ነበር Written by Super User 2767
ከእናንተ ጋር ይህን ፋሲካ ልበላ እጅግ እመኝ ነበር Written by Super User 2826
ፈጣሪ ፍጡሩን አገለገለ Written by Super User 3513
የኢየሱስ ሕማማት Written by Super User 6934
ሆሳዕና Written by Super User 4183
ክርስትናና ትሕትና Written by Super User 5520
ዘፈን ኃጢአት ነውን? Written by Super User 13148
“ቀድሱ ጾመ… ጾምን አክብሩ፤ ጹሙ” ኢዮኤል 1፡14 Written by Super User 3382
የኃጢአት እሳት መለኮታዊውን እሳት አይቋቋመውም Written by Super User 2340
ቃሉን በትሕትናና በፍቅር መቀበል Written by Super User 2948
እግዚአብሔር ፍቅር ነው Written by Super User 6633
በዝምታ ውስጥ ያለ ኃይል Written by Super User 4778
የኢየሱስ ጥምቀት ምሳሌነት Written by Super User 5541
ቃል ሥጋ ሆነ በእኛም አደረ Written by Super User 4276
የገና በዓል አጀማመር Written by Super User 13709
የእግዚአብሔርን መንገድ አዘጋጁ Written by Super User 3398
የእግዚአብሔር መንግሥት Written by Super User 4157
ስብከተ ገና Written by Super User 3485
የካህን ዘለዓለማዊ ምርጫ Written by Super User 2552
ፋሲካ-ትንሣኤ- ሽግግር… Written by Super User 6168
የሰሙነ ሕማማት ትርጉም Written by Super User 9564
የተተወ አምላክ ይሆን የምናመልከው? Written by Super User 6296
የጾም ታሪካዊ አመጣጥ Written by Super User 3998
ጾም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ Written by Super User 5020
ጾምን ጾምኩ ማለት... Written by Super User 4078
የበደለኝን ይቅር ብዬ እንዳልፈው Written by Super User 4366
የሰው ልጅ ፍጥረት Written by Super User 7893
“ልጄ ሆይ ትኩር ብለህ ሰማይን ተመልከት!” Written by Super User 4185
ምስጋና፣ ተስፋና ተስፋ ቁርጠት Written by Super User 9577
ሁሉ ለበጎ ነው! Written by Super User 4946

አድራሻችን

logo

                 ገዳመ ቅዱስ ዮሴፍ ዘሲታውያን

                    ፖ.ሳ.ቁ. 21902
                 አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
             Phone: +251 (116) 461-435

              Fax +251 (116) 458-988

               contact@ethiocist.org

             https://www.ethiocist.org

 
 

ለድረ ገጻችን የሚሆን ጽሑፍ ካለዎ

1- የኢሜል አድራሻችንን webpageorganizers@gmail.comን ተጠቅመው አሊያም

2- ይህን ሲጫኑ በሚያገኙት CONTACT FORMበሚለው ቅጽ ላይ ጽሑፍዎን ለጥፈው ወይም 

3-facebook አድራሻችን https://www.facebook.com/ethiocist.org በግል መልእከት ይላኩልን

በተጨማሪም የሚያካፍሉት ጠቃሚ የድረገጽ አድራሻ ካለዎ ይላኩልን።   

መልእክት ከር.ሊ.ጳ. ፍራንቼስኮስ

pope"ይቅርታን እና ምሕረትን ማድረግ የሰላማዊ ሕይወት መሠረት ነው"።

“ይቅር ማለት እና ምህረትን ማድረግ የሕይወት ዘይቤያችን ቢሆኑ ኖሮ፥ ስንት ጦርነት፣ ስቃይ እና መከራን እናስቀር ነበር! በግንኙነቶቻችን ሁሉ ይቅርታን የሚያደርግ ፍቅር ያስፈልጋል። ይኸውም በባል እና ሚስት፤ በወላጆች እና በልጆች መካከል እንዲሁም በአካባቢያችን፣ በማኅበረሰባችን እና በፖለቲካውም ማለት ነው። እንዲሁም ይቅርታን ለማድረግ ጥረት የማናደርግ ከሆነ፥ ይቅር አይባልልንም” ማለታቸው ተገልጿል።

ምንጭ - ቫቲካን ራድዮ አማርኛ ዝግጅት